ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ሶሪያ በሚገኘው የአይኤስ ቡድን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጸመች Melaku Gedif Dec 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ጦር በሶሪያ በሚንቀሳቀሰው የአይኤስ ሽብር ቡድን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጽሟል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዳሉት ÷ ጥቃቱ የአይኤስ ሽብር ቡድን በቅርቡ ሶሪያ በሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ላይ ለፈጸመው ጥቃት የተወሰደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ባለሥልጣኑ Melaku Gedif Dec 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ዘርፎች በሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ አዲስ አበባ…
ቴክ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ ዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ይፋ ያደረገቸው 1 ቢሊየን ዶላር … Melaku Gedif Dec 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታን ለማሳደግ “አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ለልማት” የተሰኘ የ1 ቢሊየን ዶላር ኢኒቬቲቭ ይፋ አድርጋለች፡፡ ኢኒሼቲቩ በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማትን በማጠናከር በአህጉሪቱ የኢኮኖሚ…
ስፓርት የኮት ዲቯር የሰላም አምባሳደር የቀድሞው የቼልሲ ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ… Melaku Gedif Dec 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአፍሪካ የምንጊዜም ምርጥ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የቀድሞው የቼልሲ ኮከብ ዲዲየር ቬስ ድሮግባ የተወለደው በፈረንጆቹ 1978 በኮትዲቯር አቢጃን ነው፡፡ ከአብዛኞቹ ስኬታማ ተጫዋቾች በተቃራኒ ፕሮፌሽናል እግር ኳስን ዘግየት ብሎ የጀመረው…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል የአምራች ነጋዴ የገበያ ትስስርን ለማሳለጥ … Melaku Gedif Dec 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ በክልሉ በአምራቾች እና በነጋዴዎች መካከል ያለውን የገበያ ትስስር ለማሳለጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አንዷለም አበበ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን 10 ሺህ 980 ለሚሆኑ ዜጎች የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Dec 19, 2025 0 በደብረ ብርሃን ከተማ 52 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ 10 ሺህ 980 ዜጎች የምግብ እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉን ያደረገው የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን መሆኑ ተገልጿል፡፡ የምግብና ቁሳቁስ ድጋፉን የልማት ኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎችን መደበኛ ካልሆነ ፍልሰት ለመጠበቅ ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል – ወ/ሮ ሁሪያ አሊ Melaku Gedif Dec 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎችን መደበኛ ካልሆነ ፍልሰት ለመጠበቅ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ፡፡ ዓለም አቀፉ የፍልሰት ቀን "ፍልሰተኞችን እናክብር፣ የወደፊት ሕይወታቸውን በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮንትሮባንድና ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ዜሮ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል – የሐረሪ ክልል Melaku Gedif Dec 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮንትሮባንድ፣ የመሬት ወረራ እና ሕገ ወጥ ግንባታን ዜሮ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል አለ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተሰጡ አቅጣጫ ግቦች አፈጻጸም ዙሪያ መክሯል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአካል ጉዳተኞች ያለውን የሥራ እድል ተሳትፎ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ Melaku Gedif Dec 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለወጣት አካል ጉዳተኞች ያለውን የሥራ እድል ተሳትፎ ለማጠናከር ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላክቷል፡፡ በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞችና ልዩ ድጋፍ የሚሹ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግና በሁሉም ዘርፍ ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር በኮፕ 32 ዝግጅት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከአፍሪካ ህብረት…