ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢራንን መንፈሳዊ መሪ ለሕልፈት የዳረገው የመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና ወታደራዊ ግጭት… Melaku Gedif Mar 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒን ለሕልፈት የዳረገው የመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና ወታደራዊ ግጭት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ባለፉት ቀናት በእስራኤል፣ አሜሪካ እና ኢራን መካከል እንደ አዲስ ያገረሸው ወታደራዊ ግጭት የመካከለኛው ምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል አሁን ከገባበት ችግር ለመውጣት ሀገራዊ ምክክር ቁልፍ መሳሪያ ነው Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል አሁን ከገባበት ችግር ለመውጣት ሀገራዊ ምክክር ቁልፍ መሳሪያ ነው አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከትግራይ ክልል ከመጡ እና በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና አብሮ አደግ እህትማማቾችን በሀሳብ ያፋጠጠው ፋና መድረክ… Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሒክማ ከይረዲን እና ነቢሃ መሀመድ ይባላሉ፤ የፖለቲካ እሳቤ ልዩነት ያላቸው አብሮ አደግ እህትማማች ፖለቲከኞች ናቸው። ወ/ሮ ሂክማ ብልፅግናን፤ ወይዘሮ ነቢሃ ደግሞ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲን ወክለው ዛሬ በጤና ርዕሰ ጉዳይ በተካሄደው ፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በመከላከያ እና በበርካታ መስኮች በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ በአዘርባጃን ባኩ ዛጉልባ ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት ከተካሄደው ውይይት በመቀጠል ሁለቱ መሪዎች በመከላከያና በበርካታ መስኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዘርባጃን ጋር ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተደረጉ ትብብሮች አጋርነታችን እያደገ መጥቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዘርባጃን ጋር ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተደረጉ ትብብሮች አጋርነታችን እያደገ መጥቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ በአዘርባጃን ባደረግኩት የመጀመሪያ ይፋዊ የሥራ…
ቴክ አስቸኳይ የሳይበር ደህንነት የጥንቃቄ መልዕክት Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 በዋትስአፕ መተግበሪያ ላይ እየተፈጸሙ ያሉ የተቀናጁ የጠለፋ ጥቃቶችን በተመለከተ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት የዜጎችንና የተቋማትን የሳይበር ደህንነት ለማስጠበቅ ተደጋጋሚ የጥንቃቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና እያደገ የመጣው የኢትዮ- አዘርባጃን ሁለንተናዊ ትብብር… Melaku Gedif Feb 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 1992 የተጀመረው የኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አሁን ላይ አዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያና አዘርባጃን በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ በትብብር ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን ÷ በተለይም ከቅርብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ለብሔራዊ ጥቅማቸው በጋራ መቆም የዘመናት መገለጫቸው ነው Melaku Gedif Feb 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ለብሔራዊ ጥቅማቸው በጋራ መቆም የዘመናት መገለጫቸው ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማ፡፡ ቢሮው 130ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን በማስመልከት "ከአኩሪ ታሪክ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ሥነ ምሕዳርን ለማጠናከር… Melaku Gedif Feb 25, 2026 0 በኢትዮጵያ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ሥነ ምሕዳርን ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በበይነ መረብ ብቻ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው Melaku Gedif Feb 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ ካሳሁን ገላና (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…