Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ለአዲስ ዓመት በዓል አሥፈላጊ የፍጆታ ዕቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘመን መለወጫ በዓል የእርድ እንስሳትን ጨምሮ አስፈላጊ የፍጆታ ዕቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው የገበያ ልማት ዳይሬክተር ወ/ሮ ተሊሌ ከፍታ እንደገለጹት÷ለአዲስ ዓመት በዓል…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ቢሮዎች በኃላፊነት ለሚሠሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥቷል። በዚህ መሠረትም፦ 1. አቶ ዘሪሁን እሸቱ - የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ 2. አባስ መሐመድ (ዶ/ር) -…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 12፡30 ላይ ይካሄዳል፡፡ በአርሰናል በኩል ቶማስ ፓርቴይ፣ ጁሪየን ቲምበር እና ሞሃመድ ኤልነኒ በጉዳት ምክንያት የማይሰለፉ ሲሆን÷ በአንፃሩ በጉዳት የቆየው ጋብሬል…

በሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ድጋፍ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና…

ማኅበሩ ሴቶችን በኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠቃሚ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ማኅበር ከለውጡ ወዲህ ባደረገው ትግል ሴቶችን በምጣኔ-ሐብት ፣ በፖለቲካና በማኅበራዊ ጉዳዮች ተጠቃሚ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማኅበር 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን…

አዲስ አበባ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽንን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች ፌደሬሽን አባል ሆናለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ የአባልነት ሰርተፍኬቱን በቻይና ቤጂንግ ከፌደሬሽኑ አመራሮች ተቀብለዋል፡፡ የዓለም ቱሪዝም ከተሞች…

የስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን ለኢኮ ቱሪዝምና ለመስኖ ስራ ለማዋል በትብብር መስራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን ለኢኮ ቱሪዝም፣ ለመስኖና ለመጠጥ አገልግሎት ለማዋል በትብብር መስራት እንደሚገባ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ ሃይቆችን በደንበል ሻላ ዙሪያ አሳታፊ በሆነ መልኩ ለማልማት ከባለድርሻ…

ተገበያዮች ባሉበት ሆነው የሚገበያዩበት መተግበሪያ ወደ ስራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያዮች ባሉበት ቦታ ሆነው ግብይት የሚፈጽሙበት መተግበሪያ በ2016 ዓ.ም ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑ ተገለጸ። መተግበሪያው አቅራቢውና ላኪው ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ ግብይት መፈፀም የሚችሉበት መሆኑ ተመላክቷል።…

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ ጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- 1. ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ወልዴ - የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ…

በግብዓት እጥረት ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት እጥረት ምክንያት ላለፉት ሶስት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ በአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ፣ በዳግማዊ ሚኒልክ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና…