የሀገር ውስጥ ዜና ከቻይና ቼንግዱ – አዲስ አበባ የአውሮፕላን ጭነት አገልግሎት ተጀመረ Melaku Gedif Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቻይናዋ ቼንግዱ ከተማ-አዲስ አበባ የአውሮፕላን ጭነት አገልግሎት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በቼንግዱ ከተማ በተካሄደው የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተወካዮች፣ የቻይና የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ጥሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጋቦንን ከአባልነት ተሳትፎ አገደ Melaku Gedif Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በጋቦን የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ሀገሪቷን ከአባልነት ተሳትፎ ማገዱን አስታወቀ፡፡ የጋቦን ወታደራዊ አመራሮች በተያዘው ሳምንት የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠራቸውን ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ የአፍሪካ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኳታር በኢትዮጵያ በምታስገነባው ልዩ የኩላሊት ሕክምና ሆስፒታል ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ኸሊፋ ብን ጃስም አልከዋሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና በኳታር የሁለትዮሽ ትበብር ማዕቀፎች ዙሪያ መምከራቸውን የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 15 ኪሎ ግራም ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ Melaku Gedif Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ ከተማ ወረዳ 6 ዳትሰን ሰፈር ተብሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ ጠጅ ቤት 15 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ ዕፅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው ግለሰብ ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ ዕፅ በወረቀት በመጠቅለል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዜጎች የስራ እድል የሚፈጥሩ የኢኮኖሚ ዘርፎች በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ላይ ተካትተዋል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ የአጋማሽ ጊዜ የስራ አፈፃፀም የማረጋገጫ መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በስትራቴጂው ከተካተቱት ውስጥ እስካሁን የተሰሩ ስራዎች፣ የቀሩ ስራዎች እና ስራዎች በእቅድ መሰረት ያልተሰሩበት ምክንያት መለየት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤቱ የአቅም ግንባታ ሥራዎች አፈጻጸም አበረታች ነው – አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ Melaku Gedif Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ቅድመ - ዝግጅት ያከናወናቸው ሥራዎችን አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ በዚሁ ወቅት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ÷ የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት በቅድመ- ዝግጅት ሥራው በአቅም ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ጨምሮ በ4 የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት “ቅድመ ማስጠንቀቂያ ለሁሉም” የተሰኘ ንቅናቄ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በአራት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በአደጋ ስጋት፣ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ላይ ያተኮረ ንቅናቄ ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚዬም ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሎች ለማሕበረሰብ ተኮር የፍትሕ አገልግሎት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል ተባለ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሎች ለማሕበረሰብ ተኮር የፍትሕ አገልግሎት ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ አራተኛው የፍትሕ ሚኒስቴር፣ የክልል ፍትሕ ቢሮዎች እና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተቋማት የጋራ ውይይት መድረክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋቦን ወታደሩ የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋቦን ወታደራዊ አመራሮች የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠራቸውን በይፋ አስታወቁ። የመንግስት ግልበጣው ከመካሄዱ ከደቂቃዎች በፊት የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን፥ ፕሬዚዳንት አሊ ቦንጎ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው 64 ነጥብ 27 በመቶ ድምጽ በማግኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና በተያዘው ክረምት ከ4 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ተደርጓል – ኮሚሽኑ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ክረምት እስካሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም÷ በተለያዩ አካባቢዎች ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሰብዓዊ…