Fana: At a Speed of Life!

በሐረር በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ግብረ ሃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በሐረር ከተማ በተከሰተ እሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ማቋቋም የሚያስችል ግብረ ሃይል አቋቁሟል፡፡ በሐረር ከተማ ሸዋ በር አካባቢ በተለምዶ “ታይዋን” ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ሌሊት 10…

ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ጠዋት 5 ሰዓት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለበት ቆሞ ቀኝ እጅን ወደ…

የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምጸሃይ ጳውሎስ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር…

በመዲናዋ በአውቶብስና በከተማ ቀላል ባቡር ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጳጉሜን 1 የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ በከተማ አውቶብስና በከተማ ቀላል ባቡር ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ነው። የብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ እና…

የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ የከተማዋን ነዋሪ በወሳኝ…

አገልጋይነት በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልጋይነት በአንድ ቀን ተለኩሶ እንደሚጠፋ ሻማ ሳይሆን፤ በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ‘ጳጉሜን 1’ የአገልጋይነት ቀንን…

አፈ ጉባኤ  አገኘሁ  ተሻገር በዚምባብዌ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ ታደሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ  አገኘሁ ተሻገር በድጋሚ የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡት ኤመርሰን ምናንጋግዋ  በዓለ ሲመት ላይ  ታድመዋል። አፈ ጉባኤ  አገኘሁ ÷ በፕሬዚዳንቱ  ቀጣይ የሥራ ዘመን የሁለቱን ሀገራት ዘመናት የተሻገረ…

የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍ/ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ መጠን ያላቸው የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል።…

የአፍሪካ ህብረት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የአፍሪካ ህብረት አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ዓመታዊ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ፎረሙ በአፍሪካ ህብረት ኢኮኖሚ ፣ንግድና ቱሪዝም ዲፓርትመንት አማካይነት ነው የተዘጋጀው ፡፡ ፎረሙ በተለይም ጀማሪ ስራ ፈጣሪ…

የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት አለበት- አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዝቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት አለበት ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ መቀመጫቸውን አርባ ምንጭ ከተማ ላደረጉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተቋማት የስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…