የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አገልግሎቱ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት እና የማረጋገጥ ስራ እያከናወነ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የዲጂታል ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የወጪ ንግድ ትስስር ለማሻሻል እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የወጪ ንግድ ትስስር ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቻይና-አፍሪካ የእውቀት ሽግግር ሲምፖዚየም በቻይና ቤጂንግ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ከሀንጋሪ ቡዳፔስት ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ጀምሯል Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሀንጋሪ ቡዳፔስት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ጉዞ ዛሬ ምሽት ጀምሯል ። የልዑካን ቡድኑ አባላት ጀርመን ፍራንክፈርት ትራንዚት ካደረጉ በኋላ ማክሰኞ ንጋት 11:55 ላይ ቦሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ ለአትሌቶች አቀባበል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አቀባበል ሲባል ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ከጠዋቱ 1፡ 00 ጀምሮ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሃመድን ጨምሮ 26 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ 26 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቷል፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ73ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ73ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው። በመድረኩ ከ20 በላይ በሚሆኑ የተለያዩ የጤና አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚደረግ የሚኒስቴሩ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ተቋማት ወጥ አሰራር እንዲኖራቸው የሚያስችል ስርዓት ወደ ስራ ገባ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ተቋማት ወጥ አሰራር እንዲኖራቸውና እርስ በርሳቸው እንዲናበቡ የሚያስችል ስርዓት ዛሬ ተመርቆ ወደ ስራ ገብቷል። በስርዓቱ እስከ አሁን 20 የመንግስት ተቋማት አገልግሎት እያገኙ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
ስፓርት አንጋፋው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ መድረክ በመወከል ቀዳሚ ከሆኑት መከካል አንዱ የሆነው ቦክሰኛ በቀለ አለሙ (ጋንች) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ኢትዮጵያን ሶስት ጊዜ በኦሊምፒክ የወከለው በቀለ ዓለሙ በ82 ዓመቱ ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል፣የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሰላምና ጸጥታ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል፣ የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሰላምና ጸጥታ አካላት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድና የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአን ጨምሮ ሌሎች የጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይል መቆራረጥን ማስቀረት የሚያስችል የ3 ቢሊየን ብር መልሶ ግንባታ ስራ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Aug 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሃይል መቆራረጥን ማስቀረት የሚያስችል የ3 ቢሊየን ብር መልሶ ግንባታ እና ጥገና ስራ ይፋ አድርጓል፡፡ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮፖሬት እንደገለጹት ÷ የሃይል አቅርቦት…