Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች። በቡዳፔስት ናሽናል አትሌቲክስ ሴንተር ስታዲየም ከነሐሴ 13 ቀን 2015 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ሻምፒዮና ዛሬ ማምሻውን…

በዚምባብዌ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኤመርሰን ምናንጋግዋ በድጋሚ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚምባብዌ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኤመርሰን ምናንጋግዋ ለሁለተኛ ዙር መመረጣቸውን የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ተጭበርብሯል በሚል ለሁለተኛ ዙር በተካሄደው ምርጫ ኤመርሰን ምናንጋግዋ 52 ነጥብ 6 በመቶ ድምጽ በማግኘት ነው በድጋሚ ያሸነፉት፡፡…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ስራዎች ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸውን ጅምር ስራዎች እና በቀጣይ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይፋ አድርጓል፡፡ የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ነጃት ግርማ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ አዋጁ ከታወጀበት ቀን አንስቶ ቦርዱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ። የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተሞክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ…

በኦሮሚያ ክልል ለመኸር ሰብል ጥራቱን የጠበቀ የጸረ-አረምና ጸረ-ተባይ ኬሚካል እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመኸር ሰብል ጥራታቸውን የጠበቁ የጸረ-አረምና ጸረ-ተባይ ኬሚካሎች እየተሰራጩ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ደጀኔ ሒርጳ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የዘር ወቅት የተጠናቀቀ በመሆኑ አርሶ አደሩ…

የአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ተመራቂዎች የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ሥጋቶችን ለመመከት አቅም እንደሚሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ሥልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን አስመርቋል፡፡ በምርቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ÷ የአቪዬሽን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸው በተለይም ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ቡድን ከመግባቷ ጋር ተያይዞ ያለውን…

የአዲስ አበባ ከተማ የ2016 ትምህርት ዘመን የትምህርት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ትምህርት ዘመን የትምህርት ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባኤው “ሁለንተናዊ ርብርብ ለትምህርት ተቋማት ደረጃ መሻሻል” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲበ…

በመዲናዋ በሕገ ወጥ የተያዘ ከ280 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ መሬት ማስመለስ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሕገ ወጥ መንገድ ተይዞ የነበረ ከ280 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ የመንግስት መሬት ማስመለስ መቻሉን የከተማዋ ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የሕግ ክትትል ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ደጀኔ እንደገለጹት÷በመዲናዋ…

የዓለም ጤና ድርጅት ለተሃድሶ ኮሚሽን ድጋፍ ማድረግ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ምክትል ተወካይ ድላሚኒ ሮዝ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የዓለም ጤና ድርጅት ለተሃድሶ ኮሚሽን ድጋፍ በሚያደርግባቸው ሁኔታዎች ላይ መምከራቸውን…