Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 2ኛ የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባኤው በሁለት ቀናት ቆይታው የ2015 በጀት የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች፣ የኦዲት፣ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ ቤትና የም/ቤቱን እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት…

በኦሮሚያ ክልል በ5 ቢሊየን ብር ወጪ 1 ሺህ 395 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ 1 ሺህ 395 ኪሎ ሜትር አዲስ የመንገድ ግንባታ ስራ መከናወኑን የክልሉ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድ ዝግጅት እና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አሸናፊ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት ቤቶች በአፍሪካ እንዲቋቋሙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳት ቭላድሚር ፑቲን በአፍሪካ ሀገራት የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት ቤቶች እንዲቋቋሙ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ÷ ሞስኮ በአፍሪካ የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት ቤቶችን…

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ትስስራቸውን በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ።…

ከጅቡቲ ተጓጉዞ አዲስ አበባ የገባው የአፈር ማዳበሪያ በአስቸኳይ ለክልሎች እንዲሰራጭ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጅቡቲ ተጓጉዞ አዲስ አበባ የገባው የአፈር ማዳበሪያ በአስቸኳይ ለክልሎች እንዲሰራጭ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) ሣሪስ አከባቢ በሚገኘው የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል፡፡…

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስተባባሪነት በአሶሳ የክረምት በጎ ፈቃድ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት የፌዴራል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ቡድን የክረምት በጎ ፈቃድ ስራዎችን በአሶሳ እያካሄዱ ነው። ዓላማው ሃገራዊ አንድነትን ማጠናከር መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

በአማራ ክልል 4 ሺህ 648 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ4 ሺህ 648 ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር መያዙን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በአማራ ክልል የተፈጠረው የአፈር…

በኦሮሚያ ክልል 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ተማሪዎችን የት/ቤት ምገባ ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ተማሪዎችን የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ እንዳሉት፥ በተጠናቀቀው…

በአቶ ገብረመስቀል ጫላ የተመራ ልዑክ በጄኔቫ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ የተመራ ልዑክ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በስዊዘርላንድ ቆይታቸው ጄኔቫ የሚገኘውን የዓለም የንግድ ጽሕፈት ቤት ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝት መርሐ…

በክረምቱ በድልድዮች ላይ የሚደርስን ጉዳት ለመቀነስ አሽከርካሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ232 ሚሊየን ብር ወጪ በተለያዩ አካባቢዎች ፈርሰው የነበሩ ድልድችን በመገንባትእና በመጠገን ለአገልግሎት ክፍት ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡ በአስተዳደሩ የድልድይ እና ስትራክቸር ስራዎች ዳይሬክተር ጌትነት ዘለቀ…