ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ለመንግስት ሰራተኞች 45 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ አደረጉ Melaku Gedif May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ለመንግስት ሰራተኞች 45 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የደመወዝ ጭማሪውን ያደረጉት በፈረንጆቹ የፊታችን ግንቦት 14 ቀን የሚካሄደውን አጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስ በሕገ-መንግሥቱ የተሰጠውን ሃላፊነት በአግባቡ እየተወጣ ነው ተባለ Melaku Gedif May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ በሕገ-መንግሥቱ መሠረት የተሰጠውን ሃላፊነት በአግባቡ እየተወጣ መሆኑን የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረር ከተማን ለማልማትና በእቅድ ለመምራት አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ከተማን ከማልማት እና በእቅድ ከመምራት አንፃር አመራሩ በቁርጠኝነት እና በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ሐረር ከተማን ስትራቴጂክ በሆነ መልኩ ለመምራት ከተቋቋመው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ አሻድሊ ሀሰን Melaku Gedif May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች እና አዘዋዋሪዎችላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። በክልሉ ህገ-ወጥ የወርቅ አምራችና አዘዋዋሪዎችን ለመቆጣጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ማልታ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ማልታ በአቪዬሽን ፣ ቱሪዝምና በዲፕሎማቲክ ስልጠና ዘርፎች በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከማልታ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ኢንቨስት ከሚያደርጉ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ኢንቨስት ከሚያደርጉ አምስት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረሟል። የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዲጂታል ፖሊሲዎች ሴቶችን ያካተቱ ተደርገው መዘጋጀታቸውን ጥናት አመላከተ Melaku Gedif May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት የቴሌኮሙኒኬሽን ልማት ቢሮ ኢትዮጵያ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያሏት ደንቦችና ፖሊሲዎች ውስጥ የሴቶችን ተካትቶ በሚመለከት ያስጠናውን የዳሰሳ ጥናት ይፋ አድርጓል። በጥናቱ መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በንፁህ ውሃ አቅርቦት እና በንፅህና አጠባበቅ ላይ በኔዘርላንድስ በተካሄደው መድረክ ተሳተፈች Melaku Gedif May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በንፁህ ውሃ አቅርቦት እና በንፅህና አጠባበቅ ላይ በኔዘርላንድስ ሄግ በተካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ተሳትፋለች። መድረኩ ከ800 በላይ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ሲሆን፥ በዘርፉ ላይ ባሉ መሰረታዊ አጀንዳዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ የመደበኛ እና አድማ ብተና የፖሊስ አባላትን አስመረቀ Melaku Gedif May 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በ27ኛ ዙር ያሰሠጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ ብተና የፖሊስ አባላትን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዐርበኞች ቀን (የድል በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን (የድል በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለዐርበኞች ቀን(የድል በዓል)…