Fana: At a Speed of Life!

82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል እየተከበረ ነው።   በዓሉ አራት ኪሎ በሚገኘው የዐርበኞች ሃውልት ዙሪያ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው ።   በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች…

የዐርበኞች የድል በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ሚያዚያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረውን የኢትዮጵያ ዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ በመከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት አስታወቀ። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የስነ…

የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ስራ ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታውቋል፡፡   የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ÷በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ልዩነቶቻቸውን በንግግር እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ልዩ መልዕክተኛ ጋርመወያየታቸውን አስታወቁ። በዚህ ወቅትም ሱዳን በልጆቿ ጥበብ እና በሳል ውይይት በአጭር ጊዜ ውስጥ አሁን ካለችበት ሁኔታ እንደምትወጣ ኢትዮጵያ ሙሉ እምነቷ መሆኑን…

በአማራ ክልል በመኸር ወቅት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015/16 ዓ.ም የመኸር ወቅት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በምርት ዘመኑ አምስት ሚሊየን ሔክታር በማረስ…

የወርቅ ግብይት ስርዓቱን ለማስተካከል እርምጃ እየተወሰደ ነው – አቶ ማሞ ምሕረቱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ በህገወጥ ንግድ እና በጸጥታ ችግር ምክንያት ከወርቅ ንግድ የሚገኘው ገቢ እየቀነሰ በመሆኑ የማስተካከያ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን ተናገሩ። የወርቅ ዋጋን ጨምሮ መግዛት ከእርምጃዎቹ መካከል…

በትግራይ ኢንዱስትሪዎች ዳግም ወደ ስራ እንዲገቡ በቅንጅት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲገቡ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የኢንዳስትሪ ቢሮ ም/ኃላፊ መሃሪ ገብረ-ሚካኤል÷የሰላምስምምነቱን ተከትሎ ጉዳት…

አጃይ ባንጋ አዲሱ የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ አጃይ ባንጋን አዲሱ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። ባንኩ በትውልደ ህንዳዊ በዜግነት ደግሞ አሜሪካዊውን የቀድሞ የፋይናንስ እና ኢንቨስትመት ባለሙያ በፕሬዚዳንትነት መምረጡን አስታውቋል። የዓለም ባንክ የቦርድ አመራር አባላት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አሁናዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ መገምገማቸውን እና የወደፊት ተግባራት መለየታቸውን አስታውቀዋል።

አቶ ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን ለተጠቃሚዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረክበዋል፡፡   የእርሻ ትራክተሮቹ በግብርና ሜካናይዜሽን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ለሚደረገው ጥረት የጎላ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ…