የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪን ተቀብለው ተመለሱ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጭ በመቀበል ወደ ቀደመ ሕይወታቸው ተመልሰዋል፡፡ ታጣቂዎቹ በጦርነትና ግጭት ከመጠፋፋት ውጭ ምንም አይነት መፍትሄ አለመኖሩን በመረዳት መንግስት ያቀረበውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ቡራክ አክሰፐር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ባለው የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ ተጀመረ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ሮት ጋትዊች እንዳሉት÷ የቤት ለቤት የጸረ ወባ ኬሚካል ርጭት የወባ በሽታን ለመከላከል በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ለ20…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ የ9 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ሕገ-መግስቱን እና ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ የዘጠኝ ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቅዷል። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከሕግ የራቁ የታጠቁ ሃይሎችን ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ እየተሠራ ነው – የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከሕግ የራቁ የታጠቁ ኀይሎችን ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይና የሚዳስስ የመጽሃፍ ዐውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ተከፈተ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ከዛሬ ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ተከፈተ። በአውደ ርዕዩ ላይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ቋሚ "የጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በበሪሶ አመሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የታጁራ ወደብና የዳመርጆ ኢንዱስትሪያል ፓርክን ጎበኘ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ የልዑካን ቡድኑ በጅቡቲ ቆይታው የታጁራ ወደብና የዳመርጆ ኢንዱስትሪያል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ የኤሌክትሪክ ፖል ክምር ተንካባሎ የ2 ሕጻናት ሕይወት አለፈ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የተከመረ ኮንክሪት ፖል ላይ ሲጫወቱ ከነበሩ አምስት ህጻናት ውስጥ ፖሉ ተንከባሎ የሁለት ሕጻናት ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ለህልፈት የተዳረጉትም የ15 እና16 ዓመት ዕድሜ ህጻናትመሆናቸውን የደብረ ማርቆስ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይና የሚዳስስ የመጽሐፍ ዐውደ ርእይ ዛሬ በአብርሆት ይከፈታል Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይ እና የሚዳስስ የመጽሐፍ ዐውደ ርእይ በአብርሆት ቤተ መዛግብት መዘጋጀቱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጁ ህትመቶችን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሁፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ጽንፈኛ የሽብር ቡድኖችን እንቅስቀሴና ድርጊት እያመከነ ነው Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የራሳቸውን አደረጃጀት ፈጥረው መንግሥትን በሕገ ወጥ መንገድ ለመተካት ያሰቡ አካላትን ተልዕኮ ለማክሸፍ የጀመረውን ተግባር አጠናክሮ ቀጥሏል። የሀገሪቱን ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት በኃይል ለማፍረስና እኩይ…