Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራዎች ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ እርዳታና የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራዎች ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር  ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው…

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 6 ወራት 33 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ከ33 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ÷ የ2015 በጀት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የስራ አፈጻጸምን በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል።…

የሸኔን ፍላጎት ለማምከን የሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች ከሃይማኖት አባቶችና ሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑን ሸኔ ፍላጎት ለማምከን የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንገር ጉቴ ከተማ ከሃይማኖት አባቶችና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡   በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ሴራ በንፁሃን ላይ…

በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ኃይል አስተማማኝ ተቋም እየገነባን ነው- ሌ/ ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ኃይል እየተደራጀ ያለ ጠንካራና አስተማማኝ ተቋም መሆኑን የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል በደረጃ-7 የሙያ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን ውድድር አልጄሪያ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ውድድር አስተናጋጅ በሆነችው አልጄርያ በሰላም ገብቷል፡፡   ብሄራዊ ቡድኑ አልጀርስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በአልጀርያ ባህላዊ ሙዚቃ የታጀበ አቀባበል ተደርጎለታል።   ዋልያዎቹ በቻን…

ከ152 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ152 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የኩምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   ኮሚሽኑ ከታህሳስ 21 ቀን እስከ 27ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 61 ነጥብ 1 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…

አንዳንድ የጥበቃ ሰራተኞች ወንጀል ለመፈጸም በማሰብ በሃሰተኛ ሰነድ በተቋማት እየተቀጠሩ ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት የሚቀጥሯቸውን እና የቀጠሯቸውን የጥበቃ ሰራተኞች ማንነት በሚገባ መፈተሽ እና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡   የአዲስ አበባ ፖሊስ ከጥበቃ አቅራቢ ኤጀንሲ ተወካዮች እና ከፋይናንስ ተቋማት የስራ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግና የሴቶች ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ፣ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ እና ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን እና የዝውውር ጊዜ ይፋ ተደርጓል።   በዚህ መሰረትም የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር…

የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው የተጠናቀቀው በአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከልን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ እና የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ- መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው የተጠናቀቀውን በአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ፡፡   የማዕከሉን ቀሪ…

አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች ላይ እንዲሰማሩ በምርምር የታገዘ ድጋፍ ማድረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን ማምረት ላይ እንዲሰማሩ በምርምር የታገዘ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡   የኢንተርፕራይዙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ እንደገለጹት÷…