Fana: At a Speed of Life!

ጋሬዝ ቤል ከእግር ኳስ ሕይወትራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌልሳዊው ኢንተርናሽናል ጋሬዝ ቤል ራሱን ከክለብና ከብሄራዊ ቡድን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ ቤል በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ÷ “የምወደውን የእግር ኳስ ስፖርት የመጫወት ህልሜን በማሳካቴ እድለኛ ነኝ ፤ነገር ግን ከዚህ በላይ…

ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪ የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ በሚደረገው ጥረት የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡   በሱሉልታ የአፍሪካ አመራር…

ከሸኔ አመራሮች ተልዕኮ በመቀበል በመዲናዋና በዙሪያዋ ለሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ 9 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባል ሆነው ከቡድኑ አመራሮች ጋር በተለያየ የመገናኛ ዘዴ በመገናኘት በአዲስ አበባና ዙሪያ ለሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ÷ ኢፋ መኩሪያ፣ ናስረሰ…

የአብኣላ ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብኣላ ከተማ እና አካባቢው ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአብኣላ ከተማና አካባቢው በጦርነት ምክንያት በከተማዋ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ላይ ከፍተኛ ውድመት በመድረሱ ምክንያት ኃይል ከሁለት…

በተለያዩ አካባቢዎች በባህላዊ መንገድ የሚመረተው የወርቅ ምርት ለህገወጥ ግብይት የተጋለጠ ነው-ኢ/ር ታከለ ዑማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በባህላዊ መንገድ የሚመረተው የወርቅ ምርት ለህገወጥ ግብይት የተጋለጠ ነው ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘውንና ግዙፉን ኩርሙክ…

የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለዕድለኞችን ውል ማዋዋል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለዕድለኞች ውል ማዋዋል ስራ በዛሬው ዕለት መጀመሩን የአዲስ አበባ ቤቶች እና ልማት አስታዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡   በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት…

አቶ ሙስጠፌ በዱሁን ወረዳ የተገነባውን ድልድይ መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ በኖጎብ ዞን ዱሁን ወረዳ የተገነባውን ድልድይ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡ ድልድዩ በሶማሌ ክልል የመስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ የተገነባ ሲሆን÷ ግንባታው ላለፉት ሶስት ዓመታት ሲካሄድ መቆየቱ…

“የጥርን በባሕር ዳር“ ዝግጅት አካል የሆነው 2ኛው ዓመታዊ የብስክሌት ፌስቲቫል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የጥር ወርን በባሕርዳር” ዝግጅት አካል የሆነው ሁለተኛው ዓመታዊ የብስክሌት ፌስቲቫል ተካሄደ። የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሣኅሉ ÷በባሕርዳር ከብክለት ጸፀዳ የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሳደግ የከተማዋ…

የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'ሴራ' በዓል ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ። በዓሉ "ሴራችን ተከባብሮ የመኖር ድንቅ ባህላችን" በሚል መሪ ቃል ነው  እየተከበረ የሚገኘው፡፡ የዞኑ ባህልና ቱሪዝም ልማት መምሪያሃላፊ አቶ…

ከሁለት ኮከብና በላይ ባለ ማዕረግ ጄኔራል መኮንኖች በመዲናዋ የቤት መስሪያ ቦታ እጣ የማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት ሀገራቸውን እና ህዝባችውን በታማኝነትና በጀግንነት ላገለገሉ ከሁለት ኮከብ እና በላይ ለሆኑ ባለ ማዕረግ ጄኔራል መኮንኖች በአዲስ አበባ ከተማ የቤት መስሪያ ቦታ እጣ የማውጣት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡   የግንባታ…