Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ100ሺህ በላይ ዜጎች የማዕድ ማጋራት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአጠቃላይ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ከ100ሺህ በላይ ዜጎች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውና ድጋፍ የሚሹ…

ልዩነቶቻችን የውበታችን መገለጫዎች እንጂ በጥላቻ ለመተያያና መገዳደያ ሰበብ ልናደርጋቸው አይገባም- አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያውያን የሆንን ሁሉ የብዝኃ ሃይማኖት ወይም እምነቶች፣ የብዝኃ…

የኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የሚጸናው በህዝቦቿ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ላይ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   በመልዕክታቸውም የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትርጉሙ የላቀ ነው፤ጨለማ፣ በደልና የሞት…

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽንና የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ።   ስምምነቱን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ምክትል…

ዶ/ር አህመዲን መሃመድ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ግብዓት ማምረቻ ድርጅትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሃመድና የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ድርጅቶች አመራሮች የመከላከያ ኮንስትራክሽን ግብዓት ማምረቻ ድርጅትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የኮንስትራክሽን ግብዓት ምርት ሒደትንና…

በበዓላቱ ከእርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪዎቹ የገና እና ጥምቀት በዓላት ከሚፈጸም እርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ የቆዳ እና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምር እና ልማት ማዕከል አሳሰበ።   የማዕከሉ ተወካይ ስራ አስኪያጅ አቶ መሃመድ ሁሴን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!…

የሃይማኖት አባቶች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶቹ የ2015 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም÷ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የፍቅር እና የትህትና መሠረት በመሆኑ ክርስቲያን ምዕመኑ ርስበርስ…

እስራኤል በውጭ ጉዳይ ፖሊሲዋ ላይ ማሻሻያ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ለውጭ ሃይሎች ተጽዕኖ ሳትንበረከክ ብሄራዊ ጥቅሟን ታስከብራለች ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ፡፡ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተመረጡት ኔታንያሁ በቅርቡ አዲስ መንግስት መስርተዋል፡፡ ጠቅላይ…

የሚሲዮን መሪዎች የመከላከያ ሚኒስቴርን ሪፎርም የሚያግዝ ተግባር ማከናወን አለባቸው – ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች በመከላከያ ሚኒስቴር እየተተገበረ ያለውን ማሻሻያ የሚያጠናክር ስራ መስራት እንዳለባቸው የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ተናግረዋል።   ሚኒስትሩ ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሪካ አመራር…