Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 70 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 70 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ።   በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱ ዜጎች መካከል 1ሺህ 67 ወንዶች ሲሆኑ÷…

የወጋገን ባንክ መቀሌ ከተማ የሚገኙ ቅርንጫፎች ዳግም ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ በመቀሌ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ 28 ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን አስታውቋል፡፡   የወጋገን ባንክ ማርኬቲንግ እና ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አፈወርቅ ገብረጻዲቅ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ኮሚቴው በምዕራብ ጉጂ ዞን በጸጥታችግር ለተፈናቀሉ 24 ሺህ ዜጎች የምግብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ዱግዳ ዳዋ ወረዳ በጸጥታ ችግር ለተፈናቀሉ 24 ሺህ ዜጎች የምግብ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡   ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ÷በኢትዮጵያ…

በመዲናዋ ቅዳሜና እሑድ በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ቅዳሜ እና እሑድ በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል። በከተማዋ ከደረሱት አደጋዎች ውስጥ አራቱ የእሳት አደጋዎች ሲሆኑ ÷ ቀሪዎቹ ደግሞ ከእሳት ውጪ ያጋጠሙ መሆናቸውን የአዲስ አበባ…

አየር መንገዱ ወደ ሽረ እንዳስላሴ ዳግም በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ወደ ሽረ እንዳስላሴ የሚያደርገውን በረራ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡ ባለፈው ሳምንት አርብ አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ መቀሌ ዳግም መደበኛ በረራ መጀመሩ የሚታወስ ነው፡፡ ዛሬ በመጀመሪያው በረራ…

በየካ ክ/ከተማ ሾላ ገበያ በደረሰ የእሳት አደጋ 50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ሾላ ገበያ በደረሰ የእሳት አደጋ 50 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብር መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።   ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

በኦሮሚያ ክልል አምስት ከተሞች ለኢንዱስትሪ ዞን በጥናት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለኢንዱስትሪ ዞን ለተለዩ አምስት ከተሞች የማስተር ፕላን ዝግጅት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ አምቦ፣ ጭሮ፣ ሰንዳፋ፣ ተፍኪ እና ያቤሎ ለኢንዱስሪ ዞን በጥናቱ የተለዩ ከተሞች መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በዶሎ ዞን የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሚመራ ልዑክ በዶሎ ዞን ወርዴር ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቆ ከፈተ።   ርዕሰ መስተዳድሩ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የወርዴር ሆስፒታልን እና የደም ባንክን…

ከ30 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለማህበረሰቡ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት የውጪ ምንዛሪ ድጋፍ የቀረበ 30 ነጥብ 3 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለማህበረሰቡ እየተሰራጨ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ መጪውን የገና እና የጥምቀት በዓላት አስመልክቶ ከሚፈጠር…