Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከደቡብ ጅግጅጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አያን አብዲ እና ሌሎች የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…

በአማራ ክልል ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቅቀዋል- ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገና በዓልን ጨምሮ በጥር ወር የሚከበሩ ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላትን በሰላም ለማክበር አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።   በኮሚሽኑ የህብረተሰብ አቀፍና የመንገድ ላይ…

135 ሺህ 487 ሜትሪክ ቶን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ እርዳታ እንዲሁም 879 ሺህ 980 ሊትር ነዳጅ ወደ ትግራይ ተልኳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን 135 ሺህ 487 ሜትሪክ ቶን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ እርዳታ እንዲሁም 1 ነጥብ 1 ቢለየን በላይ ብር ወደ ትግራይ ክልል መላኩን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡   የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ መንግስት…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡   ጉባዔው “ለኢትዮጵያና አፍሪካዊ ብልጽግና የሚተጋ ወጣት” በሚል መሪ ቃል ነው ከታህሳስ 21 እስከ 25ቀን 2015 ዓ.ም…

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዚዳንት የተመራ ልዑክ መቀሌ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ አበራ ቶላ የተመራ የማኅበሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ መቀሌ ከተማ ገብቷል።   የልዑካን ቡድኑ አባላት መቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በማኅበሩ የትግራይ ክልል…

በኢትዮጵያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)…

በኢትዮጵያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ነው - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገላን ከተማ የሚገኘውን የቢኬ ብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮምፕሌክስ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 9 የአጭዶ መውቂያ ማሽኖችን ለደንበኞቹ አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ዘጠኝ የአጭዶ መውቂያ ማሽኖችን ለሊዝ ፋይናንስ ደንበኞቹ አስረክቧል።   በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሀንስ አያሌው እና…

የትግራይ ክልልን ለማረጋጋትና መልሶ ለማቋቋም አስተዋፅኦ ላደረጉ አመራሮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በተገኙበት የትግራይ ክልልን ለማረጋጋት እና መልሶ ለማቋቋም አስተዋፅኦ ላደረጉ አመራሮች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል።   በርካታ አመራሮች በከፍተኛ ቁርጠኝነት የሕይወት…

“ስለኢትዮጵያ” የፎቶግራፍ አውደ ርዕይና የፓናል ውይይት በሠመራ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያዘጋጀው 13ኛው "ስለኢትዮጵያ" የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ እየተካሔደ ነው። ከ1950ዎቹ ጊዜያት አንስቶ በየዘመኑ የነበሩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወሳኝ ሁነቶች፣ በታሪክ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ…