የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት የሚመጥን የመሰረተ ልማት ግንባታ በፍጥነት መስራት ይገባል – አቶ ደስታሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት የሚመጥን የመሰረተ ልማት ግንባታ በፍጥነት መሰራት አለበት ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታሌዳሞ ገለጹ፡፡
የሲዳማ ክልል የመሰረተ ልማት የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር…