የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ መቀሌ ዳግም በረራ ጀመረ Melaku Gedif Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከአዲስ አበባ መቀሌ ዳግም መደበኛ በረራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ተቋርጦ የነበረው የአየር ትራንስፖርት ዛሬ ቀን 6 ሰዓት ላይ በይፋ መጀመሩን የአየር መንገዱ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ አመራሮች በሕግ ቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው Melaku Gedif Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ባለሙያዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋል መጀመራቸውን የክልሉ ጸረሙስና ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ በሐረሪ ክልል የተቋቋመው የፀረ ሙስና ግብረ ሃይል ሰብሳቢ አቶ አዩብ አህመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ የሠመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ስራ ለማስገባት እየሰራሁ ነው አለ Melaku Gedif Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወደብ በቅርበት የሚገኘውን የሠመራ ኢንዱስትሪ ፖርክን ወደስራ ለማስገባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ዛሬ ፖርኩን ተዘዋውረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽረ ከተማ እና አካባቢው መንግስት እያቀረበ ያለው ሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል-ነዋሪዎች Melaku Gedif Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሽረ ከተማ እና አካባቢው መንግስት እያደረገ ያለው የሰብዓዊ አቅርቦት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ በከተማዋ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ማህበረሰቦች እየተደረገ ያለው የሰብዓዊ አቅርቦት በጦርነቱ ወቅት የተፈጠረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የሆነ በህገ-ወጥ መንገድ የተሰበሰበ የውጭ ምንዛሪ ታገደ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ሚሊየን ዶላር በላይ የሆነ በህገ-ወጥ መንገድ የተሰበሰበ የውጭ ምንዛሪ መታገዱን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ መንግስት በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር በማሻገር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር በማሻገር ወንጀል በተመሰረተበት ሶስት ተደራራቢ ክሶች በ15 ዓመት ጽኑ እስራትና በ105 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጣ፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም የትግራይ ህዝብ ፅኑ ፍላጎት መሆኑን የክልሉ ነዋሪዎች ተናገሩ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የትግራይ ህዝብ ፅኑ ፍላጎት መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የክልሉ ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ህዝቡ በጦርነት እንደተጎዳ…
ስፓርት ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቻን ውድድር የቪዲዮ ረዳት ዳኛ ሆነው እንዲያጫውቱ ተመረጡ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ሰባተኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን) በቪዲዮ ረዳትነት እንዲያጫውቱ ተመርጠዋል። በሀገር ውስጥ ሊግ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ውድድር ከጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ የኮሌራ ማስወገድ እቅድ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የኮሌራ በሽታ ማስወገድ እቅድ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡ እቅዱ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሰነድ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ጥናት ሰነድ ይፋ መደረጉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ጥናቱ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ሊከሰቱ የሚችሉ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚያደርሱትን ቀውስ እና…