Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   በመድረኩ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ፣ የደቡብ ክልል ብልፅግና…

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩ 80 ከተሞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ግጭት በደረሰ የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት ውድመት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩ 80 ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡   በግጭቱ ምክንያት ኤሌክትሪክ ተቋርጠባቸው…

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቅንቷል፡፡ የልኡካን ቡድኑ ወደ መቀሌ ያቀናው የሰላም…

ሚኒስቴሩ በጸሐይ ሃይል የሚሰሩ 9 የመስኖ ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለመስኖ ልማት ምቹ በሆኑ አካባቢዎች በፀሐይ ሃይል የሚሰሩ ዘጠኝ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ይፋ ማድረጉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቀ።   ሚኒስቴሩ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ የፕሮጀክቱን አጀማመር…

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በባለሃብቶች የለሙ የእርሻ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በባለሃብቶች እየተሰሩ የሚገኙ የእርሻ ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።   በክልል ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው የእርሻ ልማት ስራ ከፍተኛ ለውጥ በማስመዝገብ ላይ መሆኑ…

ቻይና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ልማት ለማሻሻል ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን የሆሃ ቁጥር-10 የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል፡፡   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ለአምባሳደሩ…

ባለፉት 30 ዓመታት የእናቶች እና ጨቅላ ሕጻናት ሞት ምጣኔ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 30 ዓመታት የእናቶች እና ጨቅላ ሕጻናት ሞት ምጣኔ ቅናሽ ማሳየቱን ጥናት አመላከተ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ካውንት ዳውን 2030 የጥናት ምርምር ቡድን ጋር በመተባበር ባለፉት 30 ዓመታት…

ጀርመን በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 20 ሚሊየን ዩሮ መደበች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 20 ሚሊየን ዩሮ መመደቡን አስታወቀ፡፡ እርዳታው በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በኩል የሚሰራጭ መሆኑን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ መረጃ…

ባሌ ሮቤ-ጎሮ-ሶፍ ኡመር-ጊኒር መገንጠያ መንገድ ግንባታ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌ ሮቤ-ጎሮ-ሶፍ ኡመር-ጊኒር የመንገድ መጋጠሚያ ማሻሻያ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡   በሥነ ሥርዓቱ ላይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚስትር ጫልቱ ሳኒ እና የኦሮሚያ ክለል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ…