Fana: At a Speed of Life!

የእምቦጭ አረምን ከጣና ሃይቅ በዘላቂነት ለማስወገድ የክልልና ፌዴራል መንግስታት ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጣና ሃይቅ የእምቦጭ አረምን በዘላቂነት ለማስወገድ የክልል እና የፌዴራል መንግስታት ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጣና ሃይቅ እና የሌሎች ውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አያሌው ወንዴ ለፋና…

በህገወጥ መንገድ ተፈትቶ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ሺህ 500 በላይ የባቡር ሃዲድ ማቀፊያ ብሎን ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ ተፈትቶ ሲዘዋወር የነበረ 2 ሺህ 590 የባቡር ሃዲድ ማቀፊያ ብሎን በሶማሌ ክልል ኤረር ወረዳ መጋሌ አድ ቀበሌ ከነተጠርጣሪዎቹ ተያዘ፡፡ የባቡር ሃዲድ ማቀፊያ ብሎን ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ የፌዴራል ፖሊስ እና የክልል…

ደቡብ ሱዳን ኢትዮ ቴሌኮም በዘርፉ ለሚያደርገው ተሳትፎ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የተመራ የኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ አመራር ልዑክ በደቡብ ሱዳን የስራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑካኑ ከደቡብ ሱዳን ኢንፎርሜሽን፣ ኮሙዩኒኬሽን እና የፖስታ አገልግሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ ከብሄራዊ…

ባንኩ በሽረ፣ አላማጣ እና ኮረም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሽረ፣ አላማጣ እና ኮረም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ሲሰጥ የነበረውን የባንክ አገልግሎት ለማቋረጥ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትን የእንግሊዝ አምባሳደር አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትን የእንግሊዝ አምባሳደር አለስተር ሜክፌልን አሰናብተዋል፡፡   ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ÷አምባሳደሩ በቆይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ላደረጉት…

የዓድዋና አክሱም ማከፋፈያ ጣቢያዎች ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል ጋር ተገናኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ እና አክሱም ማከፋፈያ ጣቢያዎች ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል (ግሪድ) ጋር መገናኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡   ከመቀሌ-አቢአዲ-አድዋ የተዘረጋው ባለ 132 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ…

ኮርፖሬሽኑ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመኖሪያና ንግድ ቤቶች ግንባታ ከኦቪድ ካምፓኒ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክሎሎጂን በመጠቀም በሁለት የግንባታ ሳይቶች የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን ለመገንባት ከኦቪድ ካምፓኒ ጋር ስምምነት ፈጽሟል፡፡   ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ…

በመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የተመራ ልዑክ የ3ኛውን አየር ምድብ የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የተመራ ልዑክ የሶስተኛውን አየር ምድብ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡   በጉብኝት መርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ፣ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና…

በጫካ የነበሩ 300 በላይ የቅማንት ታጣቂ ቡድን አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማህበረሰቡ አፈንግጠው በጫካ የነበሩ 300 በላይ የቅማንት ታጣቂ ቡድን አባላት በሰላም እጃቸውን ለመንግስት ሰጡ፡፡   ታጣቂ ሃይሎች በሀገር ሽማግሌዎች ጥረትና በመንግስት የሰላም ጥሪ ትጥቆቻቸውን ለመንግስት በማስረከብ ለውይይት…

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የተጠናው የብዝሃ ቋንቋ ካሪኩለም ውይይት ሊደረግበት ነው

አዲስ አበባ፣ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የተጠናው የብዝሃ ቋንቋ መርሐ ትምህርት በተያዘው ሳምንት ውይይት እንደሚደረግበት የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጀው ከሚገኙ የትምህርት ማህበረሰብ…