መከላከያ በሚገኝባቸው የትግራይ አካባቢዎች ሆስፒታሎችን መልሶ በማደራጀት አስፈላጊው የጤና አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ በሚገኝባቸው የትግራይ ክልል አካባቢዎች ባሉ ሆስፒታሎች እና ጤና ተቋማትን መልሶ በማደራጀት አስፈላጊው አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ለፋና…