የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም የጋራ አጀንዳና መዳረሻችን ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም Melaku Gedif Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የሰላም ምክር ቤት መመስረቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በምስረታ ጉባኤው መልዕክት ያስተላለፉት የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም÷ ሰላማዊ ሀገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ ምክር ቤቱ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው…
የሀገር ውስጥ ዜና “የኢንተርኔት አባት” በመባል የሚጠሩት ቪንቶን ግሬይ ሰርፍ አዲስ አበባ ገብተዋል Melaku Gedif Nov 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢንተርኔት አባት" በመባል የሚጠሩት ቪንቶን ግሬይ ሰርፍ ዓለም አቀፉን የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ቪንቶን ግሬይ ሰርፍ አዲስ አበባ ሲደርሱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና 170 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Melaku Gedif Nov 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ170 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከህዳር 9 እስከ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 137 ነጥብ 2 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 33…
የሀገር ውስጥ ዜና ልማት ባንክ ለግብርና ሜካናይዜሽን የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን ለደንበኞች አስረከበ Melaku Gedif Nov 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለሊዝ ፋይናንስ ደንበኞቹ ያቀረባቸውን የሰብል ማጨጃና መውቂያ መሳሪያዎች አስረከበ። በርክክቡ ስነ-ስርዓቱ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት አስፋው አበራ እና በአዲስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ለዓለም ሰላም እና መረጋጋት ከሰሜን ኮሪያ ጋር በቅንጅት ለመስራት ቁርጠኛ ናት- ሺ ጂንፒንግ Melaku Gedif Nov 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም ዘላቂ ሰላም እና ልማት ከሰሜን ኮሪያ ጋር በቅንጅት ለመስራትቁርጠኛ ናት ሲሉ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሰሜን ኮሪያ ታይቶ ባማይታወቅ ሁኔታ በርካታ ቁጥር ያላቸው ሚሳኤሎች ማስወንጨፏን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሶማሌ ክልል 110 የውሃ ፓምፖችን ለገሰ Melaku Gedif Nov 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ማስተዋወቂያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የመስኖና ቆላማ አካባዎች ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 124 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1 ሺህ 124 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ዜጎቹ ዛሬ በተደረጉ በረራዎች መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ከትናንት በስቲያ 1 ሺህ 21…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በተለያዩ ዘርፎች ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ቁርጠኛ ነው – ሰመሪታ ሰዋሰው Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በተለያዩ ዘርፎች ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ቁርጠኛ ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ገለጹ፡፡ በመንግስትና በዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ትብብር በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በመልሶ ማቋቋም ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የፌደራል የስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የፌደራል የስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመከላከል በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የፌደራል የስነ ምግባርና የፀረ ሙስና…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ከ17 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የሰብዓዊ እርዳታ ምግብ ወደ ትግራይ ክልል ተልኳል -ተመድ Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ካሳለፍነው ሕዳር 15 ቀን ጀምሮ እስካሁን 17 ሺህ 80 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 699 ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ያልሆነ ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል መላኩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…