የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል ሁሉም አካላት በርብርብ ሊሰሩ ይገባል-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የሚመለከታቸው ሁሉም አካላት በርብርብ ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
"ሴቶችን አከብራለሁ ጥቃቷንም እከላከላለሁ" በሚል መሪ ቃል የ16 ቀናት ፀረ -ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ የመክፈቻ መርሐ…