የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ25 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው በሰሜን ወሎ ዞን ለሚገኙ ወገኖች 25 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚየወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉ በሃብሩ፣ ጉባላፍቶ እና ቆቦ ከተማ አካባቢ ችግር…