የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 252 ተማሪዎችን አስመረቀ Melaku Gedif Nov 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያስተማራቸውን 252 ተማሪዎች አስመረቀ። ከተመራቂዎቹ መካከል 176ቱ ወንድ ሲሆኑ 76 ደግሞ ሴዮች ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ 57 ስፔሻሊስት ሀኪሞች መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገን ዛሬ ላይ ለመገንባት ባለ ጥረት እንደፋና ዓይነት ሚዲያ ያስፈልጋል- አቶ አብረሃም አለኸኝ Melaku Gedif Nov 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገን ዛሬ ላይ ለመገንባት ባለ ጥረት እንደፋና ዓይነት ሚዲያ እንደሚያስፈልግ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር አቶ አብረሃም አለኸኝ ገለፁ። የፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ3ኛው የፀረ ሽብር ፋይናንስ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ እተሳተፈች ነው Melaku Gedif Nov 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም የሚመራ ልዑክ ቡድን በህንድ ኒው ደልሂ እየተካሄደ ባለው 3ኛው የፀረ ሽብር ፋይናንስ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። ኮንፈረንሱ ''ለሽብር የሚውል ገንዘብ የለም '' በሚል መሪ ሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ ለድጎማ ይወጣ የነበረን ወርሃዊ ወጪ ከ10 ቢሊየን ብር ወደ 4 ቢሊየን ዝቅ አደረገ Melaku Gedif Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ መንግስት ለድጎማ ያወጣው የነበረውን ወርሃዊ ወጪ ከ10 ቢሊየን ብር ወደ 4 ቢሊየን ብር ዝቅ ማድረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት በነዳጅ ማደያዎች ላይ በተጣለ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከ5 ቢሊየን…
ስፓርት ሊግ ኩባንያው የቴሌቪዥን መብት የመጀመሪያ ክፍያን ለክለቦች አስረከበ Melaku Gedif Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2015 ዓ.ም የቴሌቪዥን መብት የመጀመሪያ ክፍያን ለክለቦች መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ታሳታፊ 16 ክለቦች እያንዳንዳቸው 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋርጦ የነበረው ዜጎችን ከሳዑዲ የመመለሱ ሒደት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር ተገለጸ Melaku Gedif Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነረበው ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሂደት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥ በሳዑዲ ዓረቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች የ590 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Nov 18, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ590 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ለቤኒሻለንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚቴ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትና ተደራሽነት ላይ ቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ Melaku Gedif Nov 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው ብሔራዊ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትና ተደራሽነት ጉዳይ ላይ በመምክር ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሩብ ዓመቱ የተገኙ ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና ክፍተቶችን ለማስተካከል ርብርብ ማድረግ ይገባል – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Melaku Gedif Nov 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም የተገኙ ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና የታዩ ክፍተቶችን በአጭር ጊዜ ለመሙላት የተቀናጀ ርብርብ ማድረግ ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጸ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በ52 ከፍተኛ የአየርላንድ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች Melaku Gedif Nov 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በ52 ከፍተኛ የአየርላንድ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ÷ማዕቀቡ የተጣለው የአየርላንድ መንግስት እና ባለስልጣናቱ በሚያራምዱት ፀረ-ሩሲያ አቋም ምክንያት…