Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ 10 ቶን የሚመዝን የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኤርባስ አውሮፕላን አምራች ጅርጅት እና አቪዬሽን ሳንስ ፍሮንተርስ ከተሰኘ የፈረንሳይ ኩባንያ ጋር በመተባበር 10 ቶን የሚመዝን የህክምና ቁሳቁሶስ ድጋፍ አድርጓል።   ድጋፉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና…

ኮርፖሬሽኑ የ500 ሚሊየን ብር የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፓሮን ትሬዲንግ ከተሰኘው ሀገር በቀል ድርጅት ጋር የ500 ሚሊየን ብር የኢንቨስትመንት ስምምነትተፈራርሟል፡፡   የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና ፓሮን ትሬዲንግ በባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ…

በትግራይ ክልል ከ7 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና 364 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት መሰራጨቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል 7 ሺህ 523 ሜትሪክ ቶን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች እንዲሁም 364 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት መሰራጨቱን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል የሚገቡ…

ባለፉት አራት ወራት ከ162 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ162 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር  ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ ÷ሚኒስቴሩ ባለፉት አራት ወራት 166 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 162 ነጥብ 99 ቢሊየን…

በሶማሌ ክልል ከ28 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዚህ አመት ከ28 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ለመሠብሠብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በክልሉ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን ድርቅ ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም ለስንዴ ምርት ከፍተኛ ትኩረት…

በዓለም ዋንጫው እንግሊዝ ኢራንን ግማሽ ደርዘን ጎል በማስቆጠር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ቀን የኳታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታ እንግሊዝ ኢራንን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፋለች። ስምንት ጎሎች ባስተናገደው የምድብ 2 መክፈቻ ጨዋታ እንግሊዝ 6 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸናፊ ሆናለች። በኳታር ካሊፋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ…

ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ዙር ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ በዛሬው እለት ከ1 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ከሳዑዲ መንግስት ጋር በተደረሰው ስምምነት መሰረት በመጀመሪያው ዙር በተደረጉ 198 በረራዎች ከ71 ሺህ በላይ ዜጎችን…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ተሽከርካሪ ወደ መኖሪያ ቤት በመግባት ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ተሽከርካሪ ወደ መኖሪያ ቤት በመግባት ጉዳት ማድረሱን የዞኑ ፓሊስ አስታወቀ፡፡ በዞኑ ጎሮጉቱ ወረዳ ገንዳ ጋራጎላ በተባለ ቀበሌ የሠሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-06992 ኢት የሆነ የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ወደ መኖሪያ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመካከለኛና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ሥልጠና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመካከለኛና ከፍተኛ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች በውጭ ግንኙነትና በብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ነው። ስልጠናው በአፍሪካ አመራር ልህቀት ማዕከል ነው እየተሰጠ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።…

በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ በክልል ደረጃ የዘንድሮውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በምስራቅ ሸዋ ዞን ዋቄ ሚኣ ቀበሌ በይፋ አስጀመሩ። በክልሉ በበጋ ስንዴ መስኖ ልማት ከ1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ለመሸፈን…