Fana: At a Speed of Life!

ኮሚቴው በዓየር የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ የሚያስችለውን የሙከራ በረራ ዛሬ ወደ ሽረ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከሁለት ዓመት በኋላ የመጀመሪያ የሆነውን የአውሮፕላን የሙከራ በረራ ዛሬ ወደ ሽረ አውሮፕላን ማረፊያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡   ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ÷ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከሁለት…

አቶ ርስቱ ከተመድ የሥነ ህዝብ ፈንድ እና ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ከተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድእና ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ተወካዮች ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም የሴቶችና ህጻናትን ህይወት ማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 7ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 8ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡   ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባዔው የተሻሻለው የየእርከኑን ምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ጨምሮ በተለያዩ…

ተሰርዞ የነበረው የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ተካሂዶ በነበረው የእጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት ላይ በደረሰ የወንጀል ጥቆማ ምክንያት ተሰርዞ የነበረው የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ፡፡   በዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓቱ የአዲስ አበባ ከተማ…

አቶ አደም ፋራህ በጊምቦ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ “የሌማት ትሩፋት” መርሐ ግብሮችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ “የሌማት ትሩፋት” መርሐ ግብሮችን ጎብኝተዋል፡፡ በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ በጊምቦ ወረዳ በወጣቶች እየተከናወነ የሚገኘውን የዶሮ እርባታ እና…

በአፋር ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አዋሽ ከተማ የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡   በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ÷አፋር ክልል የበርካታ ተፈጥሮ ሃብቶች መገኛ አካባቢ መሆኑን…

ኢትዮጵያና ኬንያ ሽብርተኝነትና የተደራጁ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ሕዳር 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ኬንያ የመረጃና ደኅንነት ተቋማት ሽብርተኝነት፣ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል በጋራ ለመስራት ተስመምተዋል፡፡   ስምምነቱን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ…

የሊጉ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ መካሄድ ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስታዲየም ብልሽት ተራዝመው የቆዩት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ መካሄድ ይጀምራሉ፡፡   በዚህም መሰረት ረቡዕ ቀን 10 ሰዓት ሀድያ ሆሰዕና ከሀዋሳ ከነማ ጨዋታቸውን ሲያደርጉ÷ ምሽት 1…

የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል ገለጸ

አዲ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ችግር የተጎዱ ወገኖችና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ በሺር ሼኽ ሰዒድ ዛሬ…

የተሰረዘው የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ነገ እንደሚወጣ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በተፈጸመ የማጭበርበር ወንጀል ምክንያት ተሰርዞ የነበረው የአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ በነገው ዕለት እንደሚወጣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡   በጉዳዩ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ቤቶች…