Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከባንግላዴሽ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከባንግላዴሽ አምባሳደር ናዝሩል ኢስላም ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይቱ በኢትዮጵያ በፀሐይ ሃይል፣ በሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ መዋዕለ ነዋያቸውን…

ቻይና እና አሜሪካ ለዓለም ዘላቂ ሰላም ከሌሎች ሀገራት ጋር በቅንጅት መስራት አለባቸው – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ሃያላን ሀገራት መሪዎች በቡድን 20 አባል ሀገራት 17ኛ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ኢንዶኔዢያ ባሊ ገብተዋል፡፡ ከስብሰባው በፊትም ሁለቱ መሪዎች በዛሬው…

የመስኖ ፕሮጀክቶች በወቅቱ እንዲጠናቀቁ የክትትልና ቁጥጥር ሥርዓት ይዘረጋል-ኢ/ር አይሻ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸውጊዜገደብ እንዲጠናቀቁ የክትትልና ቁጥጥር ሥርዓት ይዘረጋል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂር አይሻ መሐመድ ተናገሩ፡፡ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ዲዛይን ማድረግ፣ መገንባትና ማስተዳደር ብቻ ሳይሆን የግብርና ልማቱ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢምፔሪያል ተሻጋሪ ድልድይ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢምፔሪያል ተሻጋሪ ድልድይ ፕሮጀክት ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡   ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ "የከተማ አስተዳደራችን በተለያዩ አካባቢዎች በ 2 ነጥብ…

የሰላም ስምምነቱ የኢትዮጵያን የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትን የማሳደግ አዎንታዊ ሚና አለው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት እና ህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት የኢትዮጵያን የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትን በማሳደግ አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተሳተፉበት ሀገር አቀፍ…

በባህር ዳር በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተገነባ የዘይት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዩኒሰን ዘይት ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡   በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ…

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት ስትራቴጂካዊ አጋርነት የፖሊሲ ነፃነትን በማክበር መርህ ላይ የተመሰረተ ነው -አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት ስትራቴጂካዊ አጋርነት የፖሊሲ ነፃነትን በማክበር መርህ ላይ የተመሰረተ ነው ሲሉ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ፡፡   የዓለም አቀፍ ልማት ፕሮሞሽን ማዕከል የምረቃ ስነ-ስርዓት ትናንት በቤጂንግ የተከናወነ…

በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተከናውኗል፡፡ መርሐ ግብሩ “አዲስ አበባ ህብረ-ብሔራዊት የሰላም እና የፍቅር ከተማ” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት…

ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር በመሆኗ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አካባቢ የተጎናጸፈች ሀገር እንደመሆኗ፣ የትኛውንም የፍራፍሬ ዓይነት ማምረት እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታጣቂ ኃይሎች ትጥቃቸውን ፈተው ወደማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ የሚያስችል ብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን እንዲቋቋም ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተደራጀ ኃይል ውስጥ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች ትጥቃቸውን ፈተው ወደማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ የሚያስችል ብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን እንዲቋቋም ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ…