Fana: At a Speed of Life!

ወሎ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 394 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 394 ተማሪዎች አስመረቀ። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በክረምት፣ ተከታታይና በርቀት ትምህርት የተከታተሉ ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በኢንጅነሪንግ ዘርፍ…

የፕሪሚየር ሊጉ 7ኛ ሳምንት ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘሙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ቀሪ 4 ጨዋታዎች ላልተወሰነ ጊዜ መራዘማቸው ተገለጸ። ጨዋታዎቹ በድሬዳዋ ወቅታዊ የአየር ንብረት ምክንያት የመጫወቻ ሜዳው ለማጫወት ምቹ ባለመሆኑ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘማቸው ተገልጿል። በዚህ…

አመራሩ ሕዝብ እና መንግሥት የጣለበትን ኃላፊነት በቁርጠኝነት ሊወጣ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በ2015 የመጀመሪያው ሩብ አመት የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል። በግምገማው የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለፁት በክልሉ በመጀመሪያው ሩብ አመት አበረታች ተግባራት ተከናውነዋል። በተለያዩ ዘርፎች ውስንነት የታየባቸው እና…

ሚኒስቴሩ የማዕድን ምዘናና የምርምር ላቦራቶሪ ለመገንባት ከኤስ ጂ ኤስ ግሩፕ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር የማዕድን ምዘናና የምርምር ላቦራቶሪ ለመገንባት ከኤስ ጂ ኤስ ግሩፕ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡   ላቦራቶሪው በ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

የኮሙኒኬሽን ተቋማት የሠላም ስምምነቱን መንፈስ በመከተል መረጃዎችን ተደራሽ በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከክልል እና የከተማ መሥተዳደር የኮሙኒኬሽን ተቋማት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡ የውይይቱ ዓላማ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ተቋማት የሠላም ስምምነቱ መርሆችንና…

አገልግሎቱ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ከ1 ሺህ በላይ መጻሕፍትን አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ከአንድ ሺህ በላይ መጻሕፍትን አበርክቷል፡፡ መጻሕፍቶቹን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን ጎበዛይ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የበላይ ጠባቂ ኢንጅነር ውባየሁ ማሞ አስረክበዋል፡፡…

የመዲናዋ የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የታገዱ አገልግሎቶችን ከመጀመሩ በፊት በሕትመቶች ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ የታገዱ አገልግሎቶችን ከመጀመሩ አስቀድሞ በሁሉም ሕትመቶች ላይ የሕትመት ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል።   የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዮናስ ዓለማየሁ እንደገለጹት÷…

ማምረት ብቻ ሳይሆን የግብርና ምርቶች ማከማቻ መጋዘን ሥርዓት መዘርጋትም ቁልፍ ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ፍሬዓለም ሺባባው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርቶችን ከማምረት ባለፈ የምርቶቹ ማከማቻ መጋዘን ሥርዓት መዘርጋት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍሬዓለም ሺባባው ተናገሩ፡፡ የግብርና ምርቶች ማከማቻ መጋዘን ሥርዓትን ለማደራጀት የምክክር አውደ ጥናት…

ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎቱን የሚመጥን ትኩረት አላገኘም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል የሚሰጠውን አገልግሎት የሚመጥን ትኩረት አለማግኘቱን ገልጿል።   የቋሚ ኮሚቴው…

ሕብረት ባንክ “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡   በማስተር ካርድ የክፍያ ጌትዌይ የሚሰራው “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” በኢትዮጵያ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች…