Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንን ዜሮ ለማድረስ የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥታ እየሠራች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንን ዜሮ ለማድረስ ከፓሪሱ ስምምነት ጋር የሚጣጣም የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥታ ተግባራዊ ለማድረግ እየሠራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የተቋረጡ የጤና አገልግሎቶችን ማስጀመር የሚያስችል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ።   ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው የማስጀመር እና የአቅም ግንባታ ስራውን እንዲሰራ…

የሰብዓዊ እርዳታውን በአፋጣኝ ለማድረስ የሚያግዙ 4 ቡድኖች ተዋቅረው ስራ ጀምረዋል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የሰብዓዊ እርዳታን በአፋጣኝ ለማድረስ የሚያግዙ እና የሚያስተባብሩ አራት ቡድኖች ተዋቅረው ስራ መጀመራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

ኮሚሽኑ በአማራና ትግራይ ክልሎች ከ342 ሚሊየን ብር በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ትግራይ ክልሎች ከጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ 342 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ…

በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ ከ140 ሺህ በላይ ወገኖች ወደቀያቸው መመለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ ከ140 ሺህ በላይ ወገኖች ወደ ቀደመ ቀያቸው መመለስ መጀመራቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታወቀ። የሰሜን ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት እንደገለጸው÷ በዞኑ ከተለያዩ ወረዳዎች…

የጋምቤል ክልል ለሰላም ስምምነቱ ገቢራዊነት በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤል ክልል ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሰላም ስምምነቱ መሰረታዊ ጭብጦች እና ተግባራዊነት ዙሪያ የተዘጋጀ ማስፈጸሚያ ዕቅድ ላይ…

አቶ አወል አርባ በሰብዓዊ እርዳታ ላይ በኢትዮጵያ ከጀርመን ምክትል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኢትዮጵያ ከጀርመን ምክትል አምባሳደር ሄይኮ ኒትስሽክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ጀርመን በአፋር ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ ማድረግ በምትችልባቸው ጉዳዮች ላይ…

በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች ለማቋቋም የጋምቤላ ክልል መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር  ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት÷ የጋምቤላ ክልል የትግራይን ህዝብ ጨምሮ በጦርነቱ ጉዳት…

የአማራ ክልል ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት የሚጠበቅበትን ሁሉ ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረገው የሰላም ስምምነት የዜጎችን ዘላቂ ሰላም በማስጠበቅ በጋራ ለመበልጸግ የሚያስችል መሰረት የጣለ መሆኑን አስታውቋል።   ክልሉ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወጣው መግለጫ…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን…