ስፓርት በጥሎ ማለፉ ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ እንዲሁም ባየር ሙኒክ ከፒ ኤስ ጂ ይጫወታሉ Melaku Gedif Nov 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዕጣ ድልድል ይፋ ሆኗል። ከየምድባቸው 1ኛ እና 2ኛ ሆነው ያጠናቀቁ ቡድኖችን በሚያገናኘው ጥሎ ማለፍ 16 ቡድኖች ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል የደርሶ መልስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የአምናውን የውድድሩ…
ስፓርት ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድደር ኢትዮጵያ ዩጋንዳን አሸነፈች Melaku Gedif Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድደር ኢትዮጵያ ዩጋንዳን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ የኢትዮጵያን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ከድር ዓሊ ጨዋታው በተጀመረ 60ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2 ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሯቸው ተመለሱ Melaku Gedif Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መንግሥት ከህወሓት ጋር ያደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሁለት ወራት የግንባር ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ ጠቅላይ መምሪያ ቢሯቸው ተመልሰዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠላም ስምምነቱ ሀገርና ህዝብን የጋራ ድል ባለቤት ያደረገ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ በቁርጠኝነት እንሰራለን -የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች Melaku Gedif Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስትና በህወሐት መካከል የተደረሰው የሠላም ስምምነት ሀገርና ህዝብን የጋራ ድል ባለቤት ያደረገ በመሆኑ ለሰላም ስምምነቱ ዘላቂነትና ተፈጻሚነት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ። በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ሪታ ፎይ ከሚመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም ፋውንዴሽኑ 30 ሚሊየን ለሚሆኑ የአፍሪካ ወጣቶች ፣ ምቹና አስተማማኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት ያላትን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እንሰራለን- የጅቡቲ ሉዓላዊ ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ Melaku Gedif Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጥብቅ የባህል፣ የቋንቋና የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር በንግድና ኢንቨስትመንት ለመድገም እንደሚሰራ የጅቡቲ ሉዓላዊ ፈንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስሊም ፌሪያኒ ተናገሩ። ጅቡቲ ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ቀጣናዊ ውህደትን የሚያፋጥኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ድሮን እና ታንክን ጨምሮ ለዩክሬን የምታደርገውን የ400 ሚሊየን ዩሮ ወታደራዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች Melaku Gedif Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ድሮን እና ታንክን ጨምሮ ለዩክሬን የምታደርገውን የ400 ሚሊየን ዩሮ የወታደራዊ ድጋፍ ፓኬጅ ይፋ አድርጋለች። የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት የቆዩና የቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት ትጠቀምባቸው የነበሩ ታንኮች፣ ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤሎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ እና አፍሪካ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት የምክክር ጉባኤ በኬፕታውን እተካሄደ ነው Melaku Gedif Nov 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት እና የአፍሪካ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት የምክክር ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን እተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው በተለይም በፈጠራና ቴክኖሎጂ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚመክር ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ሁሉም ዜጋ ሃላፊነቱን እንዲወጣ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የግዛት እንድነት የሚያጸና በመሆኑ ሁሉም ዜጋ ለተግባራዊነቱ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ አባልና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የሰላም ሂደቱ፣ ውጤት እና አንድምታው ላይ ውይይት ተደረገ Melaku Gedif Nov 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነት መልስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የሰላም ሂደቱ፣ ውጤት እና አንድምታው ላይ ውይይት ተካሂዷል ፡፡ በውይይቱ ላይ የሁለቱ ምክር ቤት አፈጉባኤዎች፣ ርዕሰ መስተዳድሮች እና…