የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ዑመር ሁሴን ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት የአፍሪካ ተወካይ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት የአፍሪካ ተወካይ አቶ አበበ ሃይለገብርኤል ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸውም የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን አጋርነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስለሺ በሎስ አንጀለስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በሎስ አንጀለስ እና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያ ስላሉ ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና አጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህገ-ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ማስተላለፍ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ ከ600 በላይ የባንክ ሒሳቦች ታገዱ Melaku Gedif Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከወንጀል ተግባር ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን ከ600 በላይ የባንክ ሂሳቦች ማገዱን አስታወቀ። አገልግሎቱ ከህገ-ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ማስተላፍ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ 665 የባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎረቤት ሀገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ሃይል ከ13 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ሁለት ወራት ለሱዳንና ጂቡቲ ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ከ13 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ሽያጭ መከናወኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የማርኬቲንግና ቢዝነስ ዲቨሎፕመንት መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ አፍሪካ ሀገራት የመጡ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ Melaku Gedif Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ የተለያዩ ሀገራት የመጡ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ። ሙዚየሙን የጎበኙት ጋዜጠኞች ከጋና፣ ካሜሮን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ኒጀርና ሌሎች አገሮች የተውጣጡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና ለ12ኛ ክፍል ፈታኞች እና አስተባባሪዎች ስለ ፈተናው አሰጣጥ ገለጻ ተደረገ Melaku Gedif Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ፈታኞች እና አስተባባሪዎች ስለ ፈተናው አሰጣጥ በየ ዩኒቨርሲዎች ገለጻ ተደርጓል፡፡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና የፊታችን መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ይሳጣል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በወላይታ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በወላይታ ዞን በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች ማቋቋሚያ የሚሆን ከ19 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ሶዶ ከተማ ተገኝተው ለወላይታ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ18 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት ሶስት ወራት የዋጋ ንረቱ እንዲባባስ ባደረጉና ሌሎች የንግድ ሕጎችን በጣሱ ከ18 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የንግድ ቢሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆረ አምቦ ኢሬቻ በዓል ከ150 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከበረ Melaku Gedif Oct 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆረ አምቦ ኢሬቻ በዓል ከ150 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው ዕለት በአምቦ ከተማ ተከብሯል፡፡ በአከባበር ስነ ስርዓቱ የቱለማ አባ ገዳ እና የኦሮሚያ አባ ገዳዎች ጉባኤ ሰብሳቢ አባ ገዳ ጎበና ሆላን ጨምሮ የመጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በጅግጅጋ ማካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በጅግጅጋ ማካሄድ ጀመረ። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ይገኛል። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ነው…