Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጅግጅጋ ገቡ፡፡ እንደዚሁም የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንም ጅግጅጋ…

ቤላሩስ የኒውክሌር የጦር መሳሪያ ጥቃት እንደሚያሰጋት አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በፖላንድ ያላት የአቶሚክ መሳሪያ ለኒውክሌር መሳሪያ ሊያጋልጠኝ ይችላል ስትል ቤላሩስ ገለጸች። ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሸንኮ ፖላንድ በቤላሩስ ላይ የኒውክሌር ጥቃት ልታደርስ የምትችልበት እድል ሰፊ ነው በማለት ስጋታቸውን ገልጸዋል።…

ዓላማዬ መማርና ለሀገር በእውቀቴ ውለታ መዋል ነው- 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና  የሚወስዱት የ85 ዓመት አዛውንት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመውሰድ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ከትናንት  ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲዎች እየገቡ ይገኛሉ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲም  ከሀድያና ከወላይታ ዞኖች የተውጣጡ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ተፈታኞች በመቀበል…

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዚዳንቱ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው…

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎት መጀመር አይሲቲን የብልጽግና ጉዟችን ሞተር አድርገን የመንቀሳቀሳችን ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎት መጀመር ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂን የብልጽግና ጉዟችን ሞተር አድርገን የመንቀሳቀሳችን ማሳያ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢንተርኔት…

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ የኢትዮጵያ መንግስት ለሳፋሪኮም የሞባይል ገንዘብ ዝውውር እንዲያደርግ በመፍቀዱ የተሰማቸውን ደስታ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ የኢትዮጵያ መንግስት ለሳፋሪኮም የሞባይል ገንዘብ ዝውውር እንዲያደርግ በመፍቀዱ የተሰማቸውን ደስታ ገለጹ። የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢንተርኔት አገልግሎት ማስጀመሪያ መረሐ ግብር በወዳጅነት…

በቦረና ዞን ነዋሪዎችን የመብራት ተጠቃሚ ያደረገው ታዳጊ የ200 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ዋጪሌ ወረዳ ከተለያዩ ቁሶች የኤሌክትሪክ ኃይል በመፍጠር ነዋሪዎችን የመብራት ተጠቃሚ ያደረገው ታዳጊ የ200 ሺህ ብር ሽልማት እና እውቅና ተሰጥቶታል፡፡   የአካባቢውን ነዋሪዎች የመብራት ተጠቃሚ…

በአዲስ አበባ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማካሄድ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማካሄድ የፊርማ ስነስርዓት ተከናወነ፡፡   የመጀመሪያው ከ6 ነጥብ 1ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ…

ሚኒስቴሩ የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አካሄዷል፡፡ የሚኒስቴሩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዲሳ ያደታ ደጋፊና ረዳት ለሌላቸው ነዋሪዎች የማዕድ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለሚወስዱ ተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከፊታችን መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡   የትምህርት ሚኒስቴር በፈተና ማዕከላት (ዩኒቨርሲቲዎች) እና መፈተኛ ክፍሎች ውስጥ ለፈታኞች የተከለከሉ…