የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ Melaku Gedif Sep 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጄነራል ታባን ዴንጋይ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑካኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይና የአፍሪካ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የእስራኤል መንግስት በሲዳማ ክልል በሚደርጋቸው ድጋፎች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ 541 ሚሊየን ብር በጀት ጠየቀ Melaku Gedif Sep 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የበጀት ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች ከአውሮፓ የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Sep 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የጤና ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች ከአውሮፓ የፓርላማ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው ሁለንተናዊ ለውጥ፣ በወቅታዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተማመኛ እንደምትፈልግ አስታወቀች Melaku Gedif Sep 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ከዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተማመኛ እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና የፈረንሳይ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው የመንግስታቱ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኙ Melaku Gedif Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በትናንትናው ዕለት በንግስት ኤልሳቤጥ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ለንደን በመገኘት መግለጻቸው ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚና በተለያዩ መስኮች ይበልጥ ለመተባበር ተስማሙ Melaku Gedif Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል። ኒውዮርክ ውስጥ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ እየተሳተፉ የሚገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ በረራ ጀመረ Melaku Gedif Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ወደ ዮርዳኖስ አማን ከተማ ዛሬ በረራ ጀመረ። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ699 ጤና ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባካሄደው የደረጃ ልየታ 699 ጤና ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አምደየሱስ አድነው፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከአዳባ ከተማ ወደ ላጆ ከተማ ሲጓዝ በነበረ መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ አይሱዙ መኪና ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የተከሰተ መሆኑን…