Fana: At a Speed of Life!

የምክር ቤቶቹ  አባላት ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ።   የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ዛህራ ሁመድን…

ጆ ባይደን ቻይና በታይዋን ላይ ጥቃት ከፈጸመች አሜሪካ ታይዋንን እንደምትከላከል አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቻይና በታይዋን ላይ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ሀገራቸው ታይዋንን እንደምትከላከል አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን ከሲ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ አሜሪካ ከታይዋን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ከምትከተለው…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የእርድ ከብቶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 1 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የእርድ ከብቶችን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይስሐቅ አብዱልቃድር እና የክልሉ ሰላም…

የዲፕሎማሲ ጫናዎችን ለመከላከል የዳያስፖራው ሚና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር ለሚደረገው እንቅስቃሴ ያልተገቡ የዲፕሎማሲ ጫናዎችን ለመከላከል የዳያስፖራው ሚና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ።   የዳያስፖራ…

አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤል ከሰጠች ሩሲያ ራሷን ለመከላከል የትኛውንም አማራጭ እንደምትጠቀም አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤል ድጋፍ የምታደርግ ከሆነ ሩሲያ ራሷን ለመከላከል የትኛውንም አማራጭ እጠቀማለሁ ስትል አስጠነቀቀች፡፡ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛካሪቫስ እንደገለጹት÷አሜሪካ ከዓለም አቀፍ ህግ ውጪ…

ከኮቪድ-19 ጋር ተያይዞ መረጃዎችን በመጠቀም ረገድ የሃይማኖት ተቋማትን አቅም ማጎልበቻ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ መረጃዎችን እና የተግባቦት መንገዶችን በመጠቀም ረገድ የሃይማኖት ተቋማትን አቅም ማጎልበቻ መርሐግብር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር በጋራ የተዘጋጀ…

የአራዳና ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተሞች ለሰራዊቱ የአይነት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የንፋስ ስልክ ላፍቶ እና አራዳ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት ከ42 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት…

በበጀት ዓመቱ 280 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት 280 የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። ከሁሉም ክልሎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪጂኖችና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት የተውጣጡ…

 አምባሳደር ስለሺ ከተመድ የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ኢንገር አንደርሰን ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያ እየተከናወነ የሚገኘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…

በአማራ ክልል በሲሚንቶ ምርት ግብይት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በሲሚንቶ ምርት አቅርቦትና ስርጭት ዙሪያ ከሲሚንቶ አምራች ፋብሪካ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የሲሚንቶ ምርት ግብይት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በጋራ እየፈቱ ፍትሃዊ የሲሚንቶ…