የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት፣ የሸካ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ለሰራዊቱ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት፣ የሸካ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት በዛሬው ዕለት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአምስት ሚሊየን ብር ድጋፍ…