Fana: At a Speed of Life!

የዘመን መለወጫ በዓል ምንም ዓይነት የእሳት አደጋ ሳይከሰት በሠላም ማለፉን ኮሚሽኑ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ዓመት በዓል የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ሳያጋጥሙ በሠላም ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።   ኅብረተሰቡ የጥንቃቄ መልዕክቶችን በአግባቡ በመተግበር ላሳየው…

ሳፋሪኮም የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በአዳማ እና ባሕር ዳር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ተከታታይ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በአዳማ እና ባሕር ዳር ከተሞች መጀመሩን አስታወቀ፡፡   የአዳማ እና ባሕር ዳር ደንበኞች በ07 በሚጀምረው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መስመር የስልክ ቁጥሮቻቸውን መርጠው…

በአገራችን ያለውን የሰላም እጦት ለመቅረፍና በምግብ ራስ የመቻል ስራን እውን ለማድረግ በቅንጅት መስራት ይገባል – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራችን ያለውን የሰላም እጦት ለመቅረፍና የተጀመረውን በምግብ ራስ የመቻል ስራ ፍሬ እንዲያፈራ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባኤው የ2015 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለመላው…

የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች ለጥምር ሃይሉ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በወሎ ግንባር ለሚገኘው ጥምር ሃይል ስድስት ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኮምቦልቻ ከተማ 15 በሬዎች እና 70 በጎችን ሲያበረክት÷ የደሴ ከተማ ደግሞ 29 በሬዎች፣ 157 በጎች እና ሌሎች ምግብ…

የወርቅ ጌጣጌጦችን በመዝረፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን ተደራጅተው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ የወርቅ ጌጣጌጦችን በመዝረፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡   በሞጆ ከተማ ከአንድ ግለሰብ የወርቅ መሸጫ ሱቅ 49 ግራም የሚመዝኑ የወርቅ ጌጣጌጦችን…

የአንድነት ቀን በኢፌዴሪ አየር ኃይል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስናብር ስናምር" በሚል መሪ ቃል የአንድነት ቀን በኢፌዴሪ አየር ኃይል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።   በመርሐ ግብሩ የተገኙት የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እንደተናገሩት÷አየር ሃይል የሰላም ቋንቋ…

የደቡብ ክልል ለ1 ሺህ 445 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 445 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ሶፎንያስ ደስታ የክልሉ ይቅርታ ቦርድ በደንቡና መምሪያው መሰረት ለርዕሰ መስተዳድሩ…

በ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች መተከላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ዘርፈ ብዙ የኢኮኖሚ ጠቀሜታ ያላቸው የችግኝ ዝርያዎች መተከላቸውን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ኢያሱ ኤልያስ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያውያን ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች በአንድነት የሚያልፉበት እንደሚሆን እምነታችን ነው- የሀገራት አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያውያን ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች በማለፍ ለሰላምና ልማት በአንድነት የሚሰሩበት እንደሚሆን ያላቸውን እምነት ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ገለጹ፡፡ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው÷እንደ ሀገር ባለፉት አራት ዓመታት በርካታ እንቅፋቶችና መሰናክሎች…