የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ26 ሺህ በላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ ለአርሶ አደሮች ተከፋፈለ Melaku Gedif Sep 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ26 ሺህ በላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ ለአርሶ አደሮች በዛሬው ዕለት ተከፋፍሏል፡፡ በመርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያንን የዘመናት ቁጭት የመለሰ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር Melaku Gedif Sep 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያንን የዘመናት ቁጭት የመለሰ ነው አሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ። የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ በድሬዳዋ ከተማ ስቴዲየም የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Sep 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ‘በኅብረት ችለናል’ በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የደስታ መግለጫ ሰልፍ የተለያዩ የሕብረተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና መደመር ተብሎ የተጀመረው የሀገራዊ ዕሳቤ ጉዞ የመደመር መንግሥት ላይ ደርሷል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Melaku Gedif Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መደመር ተብሎ የተጀመረው የሀገራዊ ዕሳቤ ጉዞ ዛሬ የመደመር መንግሥት ላይ ደርሷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትጋትና በትኩረት ከተሰራ የማይቻል ነገር የለም – 589 ያመጣው ተማሪ ጎሳ ነጌሶ Melaku Gedif Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ጎሳ ነጌሶ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 589 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ተማሪ ጎሳ ነጌሶ ሒሳብ 100፣ ፊዚክስ 100፣ እንግሊዘኛ 97፣ ኬሚስትሪ 98፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል Melaku Gedif Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሁለት ወራት በላይ በብርቱ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ ለፍጻሜ የበቁት ጴጥሮስ ማስረሻ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ እዮቤል ፀጋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ … ሃይማኖት ዮሃንስ Melaku Gedif Sep 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የብስራተ ገብርኤል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዋ ሃይማኖት ዮሃንስ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 579 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል አርብቶ አደሮችን በግብርና ሥራ የማሳተፍ ሒደት… Melaku Gedif Sep 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አርብቶ አደሮች በግብርና ሥራ በስፋት እንዲሰማሩ የተጀመረው ጥረት ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ ነው አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ መሐመድ አሊ ቢኢዶ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ከለውጡ በፊት በአፋር ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ኩባን ዘርፈ ብዙ ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል Melaku Gedif Sep 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ኩባ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) በኩባ ሕዝቦች ወዳጅነት ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንትና የሀገሪቱ…
ስፓርት 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ በቶኪዮ ይጀመራል Melaku Gedif Sep 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በነገው ዕለት በጃፓን ቶኪዮ ከተማ በይፋ ይጀመራል፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ከ800 ሜትር ጀምሮ እስከ ማራቶን ባሉ ርቀቶች እንዲሁም በእርምጃ ውድድር በሁለቱም ጾታ ትሳተፋለች፡፡ በውድድሩ የሚሳተፉ…