Fana: At a Speed of Life!

የደመራ እና መስቀል በዓል በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደመራ እና መስቀል በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርባለች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ብፁዕ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ቀን 8፡30 ከሜዳው ውጭ ብሬንትፎርድን ይገጥማል፡፡ በውድድር ዓመቱ ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው የሊጉ…

በሶማሌ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሳለጥ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማሳለጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ረሺድ እንዳሉት÷ በክልሉ በአምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ልማት ላይ የተከናወኑ…

“ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)"ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ" የተሰኘ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለንባብ በቅቷል፡፡ መጽሐፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በትብብር አዘጋጅቶታል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ…

በደመራ በዓል አከባባር የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደመራ በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት አስፈላጊው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳስቧል፡፡ በመስቀል ደመራ በዓል አከባባር ሥነ ሥርዓት ላይ የእምነቱ ተከታዮች በተለያዩ ቦታዎች ችቦ…

የጎፋ “ጋዜ ማስቃላ” እና የኦይዳ “ዮኦ ማስቃላ” በዓላት እየተከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎፋ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ የጎፋ "ጋዜ ማስቃላ" እና የኦይዳ "ዮኦ ማስቃላ" በዓላት በሳውላ ከተማ በድምቀት እየተከበሩ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት…

የሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጎላ ፋይዳ አለው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጎላ ፋይዳ አለው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። በተባበሩት መንግሥታት 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከጠቅላላ…

ኦስማን ዴምቤሌ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የ2025 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡ የ2025 የባላንዶር አሸናፊ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል፡፡ በዚህም ኦስማን ዴምቤሌ የባሎንዶር…

ሕዳሴ ግድብ የአሁኑ ትውልድ በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው አንጸባራቂ ድል ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአሁኑ ትውልድ በላብ፣ በደም እና በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው አንጸባራቂ ድል ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የቀደመ…

ሰላምን በማጽናት የልማት ሥራዎች እንዲከናወኑ የጸጥታ አካሉ ሚናውን ተወጥቷል – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላምን በማጽናት የልማት ሥራዎች እንዲከናወኑ የፀጥታ አካሉ ሚናውን ተወጥቷል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን። የክልሉን ወቅታዊ የሠላም ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች በተመለከተ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና…