ስፓርት ግብፅ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ግብፅ ቤኒንን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ የግብፅን የማሸነፊያ ግቦች ሳላህ፣አቴያ እና ኢብራሂም ሲያስቆጥሩ ቤኒንን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ዶሱ ከመረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣይ 10 ዓመት ውስጥ የተደመረ ትውልድ ለመፍጠር ይሰራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ 10 ዓመት ውስጥ የተደመረ ትውልድ ለመፍጠር በትኩረት ይሰራል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ “የምሁራን ሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሁራን በሃሳብ የበላይነት የሚያምኑና አዳዲስ ፈጠራዎችን የሚያበረክቱ ሊሆኑ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን የሃሳብ ልዩነታቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታት ለሃሳብ የበላይነት የሚገዙና አዳዲሰ ነገሮችን የሚፈጥሩ ሊሆኑ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች… Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይከሰት የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፡፡ ነገ ታሕሣሥ 28 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻሸመኔ ፋና ኤፍኤም 103 ነጥብ 4 ሰራተኞች በመቄዶኒያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ማዕድ አጋሩ Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሻሸመኔ ፋና ኤፍኤም 103 ነጥብ 4 ጣቢያ ሰራተኞች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በመቄዶኒያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ሻሸመኔ ቅርጫፍ ለሚገኙ አረጋዊያን ማዕድ አጋርተዋል። የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ ቢቂላ ቱፋ እንዳሉት፤ ጣቢያዉ በይዘት…
ቢዝነስ የቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ከ5 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ተዘጋጅተዋል አለ Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው የገና በዓል ከ5 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት፡፡ የድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙልነህ ደሳለኝ እንዳሉት ÷ ለገና በዓል በዋናው ቄራና አቃቂ ቅርንጫፍ ከ5 ሺህ…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ አቻ ተለያዩ Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ 1 አቻ ተለያይተዋል። የማንቼስተር ሲቲን ግብ ቲጃኒ ሬንደርስ ሲያስቆጥር ለቼልሲ ደግሞ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፏል። አስቀድሞ በተደረጉ ጨዋታዎች ሊቨርፑል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከነባሩ የሃሳብ አጥር በመውጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በጋራ እንስራ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር Melaku Gedif Jan 5, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከነባሩ የሃሳብ አጥር በመውጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በጋራ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን አስመልክተው “የምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሁርነት ያለፈውንና የአሁኑን በቅጡ የሚረዳ፤ መጪውን የሚያመላክት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁርነት ያለፈውንና የአሁኑን በቅጡ የሚረዳ እንዲሁም መጪውን የሚያሰላስልና የሚያመላክት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ የተመዘገበው ዕድገት አስደናቂ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውስጣዊ እና በራስ ዐቅም የባቡር መንገድ ግንባታ ላይ የተመዘገበው ዕድገት እጅግ የሚያስደንቅ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበርን…