የጠ/ሚ ዐቢይ የአልጄሪያ ጉብኝት ለአገራቱ ጠንካራ የትብብር ግንኙነት ወሳኝ ነው – የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአልጄሪያ ጉብኝት ለሁለቱ አገራት ጠንካራ የትብብር ግንኙነት ወሳኝ መሆኑን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ገለጹ።
በአልጄሪያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ…