ስፓርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ውጤት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ይፋ ሆኗል፡፡ የወንዶች የአግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ በዛሬው እለት ተካሂዷል፡፡ በምርጫው ውጤት መሰረት አዲሱ ቃሚሶ ፣ ዶ/ር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሌሎች ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፋላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ ክልሉ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት ሀገራዊና ህዝባዊ ኃላፊነቱን በከፍተኛ ጥንቃቄ እየፈፀመ መሆኑን አስታወቀ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጠባቂ በመሆኑ ሀገራዊና ህዝባዊ ኃላፊነቱን በከፍተኛ ጥንቃቄ እየፈፀመ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ መከላከያ ሠራዊት በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው÷ አሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች የጀመረውን ወረራ በተባበረ ክንዳችን እንቀለብሳለን – የደቡብ ክልል Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች የጀመረውን ወረራ በተባበረ ክንዳችን እንቀለብሳለን ሲል የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ባወጣው መግለጫ÷ ከሰላም ይልቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላት የቱንም ያህል ቢፎክር ድል ማስመዝገብ የሚችል አስተማማኝ ኃይል ፈጥረናል-በግዳጅ ቀጠና የሚገኙ የዕዝ ዋና አዛዥ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊ ጀግንነታችን ምንጊዜም የማይነጥፍ ነው ሲሉ በግዳጅ ቀጠና የሚገኙ አንድ የዕዝ ዋና አዛዥ ተናገሩ። የጀግኖች ሀገር ኢትዮጵያ ተሸንፋም ተንበርክካም አታውቅም ያሉት የዕዙ ዋና አዛዥ፥ በእኛም ዘመን ኢትዮጵያ በቆራጥ ልጆቿ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ዳግም ጦርነት ማወጁ ለሰላም ቦታ የማይሰጥ መሆኑን ያረጋግጣል- የጋምቤላ ክልል Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የመንግስትን የሰላም አማራጭ ወደ ጎን በመተው ዳግም ጦርነት ማወጁ ለሰላም ቦታ የማይሰጥ መሆኑን ማረጋገጫ ነው ሲል የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ። የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሸባሪውን ህወሓት ወረራ ለመቀልበስ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች ዳግም የጀመረውን ወረራ ለመቀልበስና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር በሚደረገው ጥረት አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝገጁ መሆኑን ገለጸ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዊና መተከል ዞኖች አዋሳኝ ወረዳዎች በሚኖሩ ህዝቦች መካከል እርቀ ሰላም ተካሄደ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊና መተከል ዞኖች አዋሳኝ ወረዳዎች በሚኖሩ ህዝቦች መካከል የሚፈጠሩ የግጭት መንስኤዎችን በዘላቂነት ለማስወገድ የእርቀ ሰላም ስነ ስርዓት ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ጸሃይ ጉዮ÷ የሁለቱ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትን ወረራ ለመከላከል የሚደረገውን ተጋድሎ እንደሚደግፉ የደቡብ አፍሪካ ዳያስፖራዎች ገለጹ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ህወሓት ወረራ ለመከላከል የሚደረገውን ተጋድሎ እንደሚደግፉ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ተናገሩ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፥ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ፣ ዲጅታል ዲፕሎማሲ፣ የሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪው ህወሓት አገር የማፍረስ ተልዕኮ ድጋፍ የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል- ላውረንስ ፍሪማን Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአሸባሪው ህወሓት አገር የማፍረስ ተልዕኮ ድጋፍ የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባ አሜሪካዊው የአፍሪካ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ገለጹ፡፡ አሜሪካዊው የአፍሪካ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተንታኝ ላውረንስ…