Fana: At a Speed of Life!

ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሊያከብር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ አጠራሩ ፖሊ-ቴክኒክ ኢንስቲቲዩትይሰኝ የነበረው የአሁኑ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሊያከብር ነው። የምስረታ በዓሉ የፊታችን መስከረም ወር ሙሉ 50 ዓመት በሚሞላው የቀድሞው የፔዳጎጂ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ ነጻ ሆኖ ራሱን የሚያስተዳድር ዩኒቨርሲቲ ይሆናል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ ከመንግስት ጣልቃ ገብነት ነጻ ሆኖ ራሱን የሚያስተዳድር ዩኒቨርሲቲ እንደሚሆን የትምህት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ነጻ ሆኖ የመመራት መብት የሚሰጥበት የውይይት መድረክ…

አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ተወካይ ጂያን ዣኦን ጋር ተወያይተዋል፡፡   አምባሳደር ብርቱካን ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በማስመለስ፣ በመጠለያ ውስጥ በማገዝ እና…

በመዲናዋ ሐሰተኛ ገንዘብ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብና በገንዘቡ ሲገለገሉ የነበሩ ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሐሰተኛ ገንዘብ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ እና በሐሰተኛው ገንዘብ ሲገለገሉ የነበሩ ስድስት ተጠርጣሪዎች ከእነ ማስረጃው ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ሐሰተኛ ገንዘብ…

1ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹም በሙሉ ወንዶች መሆናቸውን ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም…

የአረንጓዴ አሻራ አራተኛን ዓመት ምክንያት በማድረግ በመላ ኢትዮጵያ የጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት ተደርጓል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አራተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በመላ ሀገራችን የጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የ2014 አረንጓዴ ዐሻራ…

በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑካን ቡድን ቱርክ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ቱርክ ገብቷል፡፡   ልዑካኑ የቱርክ መንግስት ባዘጋጀው ኢ ኤፍ ኢ ኤስ 2022 በተሰኘው ወታደራዊ ልምምድ ላይ ለመሳተፍ ነው…

የፌደራል ፖሊስ ልዩ የክትትል አባላት ነን በማለት ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በመጠቀም የዝርፊያ ወንጀል ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ የክትትል አባላት ነን በማለት ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያና ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ተደራጅተው የዝርፊያ ወንጀል ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ  …

የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በመጪው ማሰኞ በይፋ ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በመጪው ማክሰኞ በይፋ እንደሚጀመር የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ ባዘጋጁት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቀዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳ…

የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው-የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገሪቱን የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ገለጸ። የባለሥልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ያብባል አዲስ ÷የብረትና ከሰል ምርቶች በታጁራ ወደብ በኩል…