Fana: At a Speed of Life!

የኢጋድ 4ኛው የሳይንስ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በስደት፣ መፈናቀል እና ከተማኔነት ላይ ያዘጋጀው 4ኛው የሳይንስ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው “ስደት፣ መፈናቀል እና ከተሜነት በዘላቂ ልማት ላይ ያላቸው ተጽዕኖ” በሚል መሪ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ለዘር ዝግጁ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ2017/18 መኸር እርሻ እስካሁን 1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ለዘር ዝግጁ መደረጉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ፈቃዱ ወዬሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመኸር እርሻ 1…

በሀገር በቀል መፍትሄዎች ችግሮችን ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግሮችን በሀገር በቀል መፍትሄዎች ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ በምግብ…

በአማራ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ 201 ሺህ ሄክታር መሬት ተለይቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በመጪው ክረምት ለሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 201 ሺህ ሄክታር መሬት መለየቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት ለፋና ዲጂታል…

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት ወንጀልን ለመቀነስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥርቆት ወንጀልን ለመቀነሰ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። በአገልግሎቱ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥራ አስፈጻሚ ገበየልህ ካሳ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ባለፉት ጊዜያት ከጸጥታ…

የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ የ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጃፓን መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ የተላላፊ በሽታዎችን ሕክምና አገልግሎት ለማጠናክር የሚውል የ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺበታ ሂሮኖሪ…

የታክስ ይግባኝ ቅሬታዎችን በመመርመር ፍትሃዊ ውሳኔ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታክስ አከፋፈል ሒደት ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በመመርመር እና በማከራከር ነጻ፣ ገለልተኛና ፍትሃዊ ውሳኔ እየተሰጠ መሆኑን የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ሃይማኖት ደመቀ…

ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ጉልህ ስኬቶች ተመዝግበዋል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በተከናወኑ ሥራዎች ጉልህ ስኬቶች መመዝገባቸውን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ÷ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሸን ማዕከል…

በኦሮሚያ ክልል 6 ነጥብ 16 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን እስካሁን 6 ነጥብ 16 ሚሊየን በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልል ገብቶ እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዳይሬክተር አቶ ታከለ ቁሩንዴ…

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርታማነትን እያሳደገ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርታማነትን በማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው…