ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስኬታማነት መገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የታለመለትን ግብ እንዲያሳካ መገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ ይገባል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን…