Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ፍፁም በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ህጎችን እንዲቃወሙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 የተሰኙ ረቂቅ ህጎችን እንዲቃወሙ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አምባሳደሩ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት…

ዶ/ር ሊያ ከዓለም ባንክ የአፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ጋር የጤናውን ዘርፍ ማጠናከር በሚቻልበት ውኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዓለም ባንክ የአፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ታውፊላ ኒያማዛቦ ጋር የጤናውን ዘርፍ ማጠናከር በሚቻልበት ውኔታ ላይ ተወያዩ፡፡   በውይይታቸውም በሁለቱ ተቋማት መካከል የነበረው የረጅም ጊዜ ግንኙነት…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስተዳድር ም/ ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል የመስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡   ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የ2014 የሰባት ወራት አፈጸጸም ገምግሞ…

ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል-የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማይቋረጥ ልምድ ጠቀሜታ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በስፋት እየተስተዋለ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑና ተያያዥ በሽታዎችን ለመከላከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማይቋረጥ ልምድ ጠቃሚ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። በዓለም ላይ በየዓመቱ በአማካይ 41 ሚሊየን ሰዎች ተላላፊ ባልሆኑ…

የሙሩሌ ታጣቂዎች በንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ ለሚያደርሱት ተደጋጋሚ ጥቃት መፍትሄ እንዲሰጠው ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙሩሌ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው በንጹሃን ዜጎች ላይ ለሚያደርሱት ተደጋጋሚ ጥቃት መፍትሄ እንዲሰጠው አምባሳደር ነቢል ማህዲ ጠየቁ።   በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን…

“ከኢድ እሰከ ኢድ ” በሚል መሪ ቃል ታላቁን ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ለማስጀመር ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከኢድ እሰከ ኢድ " በሚል ስያሜ ታላቁን ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ለማስጀመር ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በታላቁ የረመዳን ወር በኢትዮጵያ ታላቁ የኢድ ሶላት…

ኢትዮጵያ ያሏትን ተጨባጭ እውነታዎች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማስረዳት የምታደርገውን እንቅስቃሴ ልታጠናክር ይገባል – የሕግ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን ተጨባጭ እውነታዎች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማስረዳት የምታደርገውን እንቅስቃሴ አጠናክር መቀጠል አለባት ሲሉ የሕግ ምሁራን ጠቆሙ፡፡ የሕግ ባለሙያው አቶ መስኡድ ገበየሁ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…

ምዕራብ ዕዝ ከሕግ ማስከበር እስከ ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ከፍተኛ ድል ያስመዘገበ ነው – ጀኔራል አበባው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራብ ዕዝ ከሕግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻው እስከ ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ከፍተኛ ድል ያስመዘገበ መሆኑን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ተናገሩ፡፡   በምዕራብ ዕዝ ለሠራዊቱ…

ቻይና ለዩክሬን ተጨማሪ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የሰብአዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዩክሬን ተጨማሪ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የሰብአዊ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን በዛሬው እለት እንዳስታወቁት ቻይና ለዩክሬን ሰብአዊ እርዳታ የሚውል የ 10 ሚሊየን…

ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን የአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የደረሰበትን ውድመት ለመሻገር ከክልሉ ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ…