Fana: At a Speed of Life!

በህብረተሰቡ የተነሱ የልማት ጥያቄዎች የጋራ ጥያቄዎች በመሆናቸው ችግሮቹ የሚፈቱበትን አማራጭ በመከተል እንሰራለን- ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረተሰቡ የተነሱት የመልማት ጥያቄዎች የጋራ ጥያቄዎች በመሆናቸው ችግሮቹ የሚፈቱበትን አማራጭ በመከተል እንደሚሰራ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተደድርና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዶ/ር ኢንጂነር…

ለኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ማሽነሪ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ማሽነሪ ከጀርመን ልማት ደርጅት ድጋፍ ተደረገ፡፡ በርክክብ ስነስርአቱ ላይ የተገኙት የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል እንደተናገሩት ÷በወራሪው…

አሜሪካ ኤች አር 6600 ረቂቅ ህግን ያወጣችው ለቀጠናው ሰላም በማሰብ አይደለም – ፍራንሲስካ ሮንችን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኤች አር 6600 ረቂቅ ህግን ያወጣቸው ለቀጠናው ሰላም በማሰብ ሳይሆን ፖለቲካዊ ፍላጎቷን ለማሳካት መሆኑን ጋዜጠኛ ፍራንሲስካ ሮንችን ተናገረች፡፡ ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራት ቆይታ እንደተናገረችው ኤች…

በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ጥሩ ሰላም ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡   አደጋው ዛሬ ጠዋት 2 ሰአት ላይ ላንድ ክሮዘር መኪና ከባህር ዳር ወደ ሞጣ እየተጓዘ ባለበት ወቅት የጉዞ…

ቻይና የከፍተኛ የሮኬት ሞተር ሙከራን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገለፀች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ሎንግ ማርች 5 ለተባለው ሮኬት የተነደፈውን የሮኬት ሞተር ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገልፃለች፡፡   የቻይና ኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው በትናንትናው እለት የተደረገው የሮኬት ሞተር ሙከራ ተጠናቆ…

ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ከሩሲያ ጋር እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች መቀጠላቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ ጋር በተለያዩ እርከኖች እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች እንደቀጠሉ መሆናቸውን ፕሬዚዳት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ገለጹ፡፡   ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ በቴሌግራም ገጻቸው በለቀቁት…

በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የሚመክረው የህዝብ የውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ህዝባዊ መድረኩ የፈተናዎች ብዛት ከብልፅግና ጉዟችን አያስቀረንም በሚል መርህ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው።…

በድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ ህዝባዊ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ̋"የፈተናዎች መብዛት ከብልፅግና ጉዟችን አያስቆመንም! በሚል መሪ ሃሳብ በድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ የተዘጋጀ ድህረ ጉባኤ የህዝብ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሀ ግብሩ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና…

በአዲስ አበባ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በከተማ ደረጃ በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የመክረ የህዝብ የውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…

የአፋር ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ተጨማሪ በጀት እና ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን አንደኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ከ253 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀትና የቋሚ ኮሚቴ አባላትን ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ። የምክር ቤቱ ጉባኤ የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት…