የሐረር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ለሌሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው – የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራ ለሌሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች።
ከብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤትና ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ አመራሮች በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ…