የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጠረ Melaku Gedif Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለ366 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የሥራ እድል ተፈጥሯል አለ የከተማዋ ሥራና ክህሎት ቢሮ። በም/ከንቲባ ማዕረግ የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ እንዳሉት ÷ መንግስት ባለፉት ዓመታት ለዜጎች ቋሚ የሥራ እድል…
የሀገር ውስጥ ዜና አልማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች ሊያስመርቅ ነው Melaku Gedif Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) በክልሉ የተለያዩ ዞኖች ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶችን ሊያስመርቅ ነው፡፡ በአልማ የስትራቴጂና ኢኖቬሽን ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አበረ መኩሪያ በሰጡት መግለጫ÷ ማህበሩ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚታየው ለውጥ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን የሚያነቃቃ ነው – ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ Melaku Gedif Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እያየነው ያለነው አስደናቂ ለውጥ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን የሚያነቃቃ ነው አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡ ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በአዲስ አበባ ዛሬ በተጀመረው የአፍሪካ የሥራ እድል ፈጠራ ጉባዔ ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህልማችን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን የሚገነባ ትውልድ መፍጠር ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Melaku Gedif Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አካታች የስራ እድል ፈጠራን በማሳደግ ህልማችን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን የሚገነባ ትውልድ መፍጠር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 3ኛው የአፍሪካ የሥራ እድል ፈጠራ ፎረም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።…
ቢዝነስ የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ፣የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የአፍሪካ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢሾፍቱን የኮሪደር ልማት ከሐይቆች ጋር የማስተሳሰሩ ሥራ… Melaku Gedif Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማ አስተዳደሩ፡፡ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ገዛኸኝ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የኮሪደር ልማቱ የቢሾፍቱ ከተማን ውብና ጽዱ ከማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ለ174 መገናኛ ብዙሃን ፈቃድ ተሰጥቷል Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገራዊ ሪፎርሙ ወዲህ ለ174 መገናኛ ብዙሃን ፈቃድ ተሰጥቷል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን። ባለስልጣኑ የተቋማዊ ሪፎርም ስራዎችን አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትና የዴሞክራዊ ተቋማት የጋራ መድረክ ላይ ሪፖርት አቅርቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ዜጎች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በንቃት እንዲሳተፉ ጠየቁ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብርን በጅግጅጋ ከተማ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሕብረተሰቡ በተለያዩ ዘርፎች ያለውን ተጠቃሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ የኮሞሮስ ነጻነት በዓል ላይ ለመታደም ሞሮኒ ኮሞሮስ ገቡ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ50ኛው የኮሞሮስ ነጻነት በዓል ላይ ለመሳተፍ ሞሮኒ ኮሞሮስ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ሞሮኒ ልዑል ሰይድ ኢብራሂም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል…
ቢዝነስ ከሕዳሴ ግድብ 5 ሺህ 895 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ Melaku Gedif Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚገኘውን የዓሣ ምርት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ። በቢሮው የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ ይርጋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የሌማት ትሩፋት በክልሉ…