የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ለመከላከልና ተጽዕኖውን ለመቋቋም የሚያስችል ስትራቴጂ ተዘጋጀ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ገቢራዊ የሚሆን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከከልና መቋቋም የሚያስችል ስትራቴጂ መዘጋጀቱን አፍሪካ ኅብረት የዘርፉ አስተባበሪ የሆኑት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ ገለጹ። …
የሀገር ውስጥ ዜና ሺ ጂንፒንግ ለ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚደንት ሺ ጂንፒንግ ለአፍሪካ ህብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚደንቱ ባስተላለፉት መልዕክት ህብረቱ ከተመሰረተ 20 ዓመት እንደሞላው አስታውሰው፤በእነዚህ ዓመታትም…
የሀገር ውስጥ ዜና በክፍለ ከተማው ብቻ ባለፉት 6 ወራት ከ48 ሺህ ካሬ በላይ በህግ ወጥ መንገድ የተወረረ መሬት ማስመለስ ተችሏል Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ48 ሺህ ካሬ በላይ በህግ ወጥ መንገድ የተወረረ መሬት ማስመለሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች በወልቂጤ ከተማ ለሚገነባው 11ኛ ቅርንጫፍ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች በወልቂጤ ከተማ ለሚገነባው 11ኛ ቅርንጫፍ የመሰረት ድንጋይ ዛሬ ተጥሏል፡፡ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በሆቴል ኢንቬስትመንት ለመሰማራት በተረከበው 5 ሺህ 352 ካሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ የጤና አገልግሎትና ተደራሽነትን ለማጎልበት በትኩረት እየተሰራ ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የጤና አገልግሎትና ተደራሽነትን ለማጎልበት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሀረሪ ክልል ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው ጤና ጣቢያ ዛሬ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት…
የሀገር ውስጥ ዜና 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ ቀጥሏል Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ነው። የኅብረቱ መሪዎች በትናንት ውሏቸው የአፍሪካን አንድነት የሚያጠናክሩና በአህጉሪቱ ላይ የሚታዩ የተዛቡ ትርክቶችን ለመቀየር የሚያስችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ ከተማ የተገነባው የግራናይት ፋብሪካ የሙከራ ምርት ጀመረ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የተገነባው የግራናይት ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ። በፋብሪካው የሙከራ ምርቱ ጅማሮ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞን ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሃመድ የተመራ የመንግሥታቱ ድርጅት ልዑክ በኮምቦልቻ ጉብኝት አደረገ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሀመድ የተመራ የመንግሥታቱ ድርጅት ልዑክ ኮምቦልቻ ከተማ በመግባት አሸባሪው የህወሀት ወራሪ ቡድን የፈጸመውን ውድመት ተመለከቱ ፡፡ የመንግሥታቱ ድርጅት ምክትል ዋና ጸሀፊ አሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ ለልማት ያላትን ፍላጎትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከሩስያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩስያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስተሮቹ ከ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ባካሄዱት ውይይት÷የሁለቱን…